“ይህ ለእኔ ትልቅ ታሪክ ነው” – የሴካፋዋ ኮከብ ብርቄ አማረ

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴካፋ ውድድር ኮከብ ተጫዋች በመሆን የተመረጠችው ብርቄ አማረ ኮከብ መባሏ የፈጠረባትን ስሜት ለሶከር ኢትዮጵያ አጋርታለች። ሻሸመኔ ከተማ ተወልዳ ያደገችው እና የእግርኳስ...

ለ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የአቀባበል እና ዕውቅና መርሐ ግብር ተካሂዷል

"ጠንካራ መሆናችሁን ስላስመሰከራችሁ እንኳን ደስ አላችሁ" አቶ ቀጀላ መርዳሳ "የሀገር ፍቅር ስሜታቸው ከፍተኛ ነው፤ ከእግር ኳስ ተጫዋችነት በላይ ነው።" አቶ ኢሳይያስ ጅራ በዩጋንዳ አስተናጋጅነት የተካሄደውን...

“ትልቅ ድል ነው እንደ ሀገርም ፣ እንደ አሰልጣኝም” አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል

የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ውድድር ቻምፒዮን በመሆን የተመለሰው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ስለ ውድድሩ ተከታዩን አስተያየት ሰጥቷል። የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ...

ንግድ ባንክ ለዕድሜ እርከን ቡድኖቹ አሠልጣኞች ሾሟል

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዲስ መልክ ላቋቋማቸው የእድሜ እርከን ቡድኖች ዋና አሠልጣኞች ቀጥሯል። በኢትዮጵያ እግርኳስ ገናና ስም የነበረው ባንክ ከአራት ዓመታት በፊት የወንዶች ቡድኖቹን ማፍረሱ ይታወሳል።...