ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ

የነገ ምሽቱን ጨዋታ የተመለከቱ ጉዳዮችን እንደሚከተለው ተመልክተናል። ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለቀናት ከመቋረጡ ቀደም ብሎ ባደረጓቸው ሦስት ጨዋታዎች የተራራቁ ውጤቶችን ያስመዘገቡት ወልቂጤ እና ሀዋሳ...

በአዳማ ከተማ ሲሰጥ የነበረው የዲ ላይሰንስ ስልጠና ተጠናቀቀ

በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት በኦሮሚያ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስተባባሪነት ከኅዳር 1 ጀምሮ በአዳማ ከተማ ለሠላሳ ሰልጣኞች ሲሰጥ የነበረው የ ዲ ላይሰንስ የአሰልጣኞች ስልጠና በዛሬው...

ቅድመ ዳሰሳ | አርባምንጭ ከተማ ከ ባህር ዳር ከተማ

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች ለ20 ቀናት ከተቋረጠ በኋላ በነገው ዕለት የአራተኛ ሳምንት መርሐ-ግብሮችን በማድረግ ይቀጥላል። የዚህ ሳምንት የመክፈቻ ጨዋታ የሆነው የአርባምንጭ ከተማ...

አንድ ተጫዋች ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውጭ ሆናለች

የካፍ የልህቀት ማዕከል ከቀናት በፊት ዝግጅቱን የጀመረው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን አንድ ተጫዋች ከስብስቡ ውጭ ማድረጉ ታውቋል። በኮስታሪካ አዘጋጅነት ለሚካሄደው ለዓለም ዋንጫ...