ሪፖርት | ጦረኞቹ እና ፈረሰኞቹ ነጥብ ተጋርተዋል
ከተከታታይ ሁለት ድል በኋላ በአዲስ አበባ ከተማ ሦስት ለምንም ተረተው ለዛሬው ጨዋታ የቀረቡት መከላከያዎች በቅጣት ምክንያት ከጨዋታው ውጪ የሆነው ገናናው ረጋሳን ጨምሮ ሰመረ ሀፍታይ እና ልደቱ ጌታቸውን በአለምአንተ ካሳ፣ ቢኒያም በላይ እና ብሩክ ሰሙ ለውጠዋል። በሦስተኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታ ከድሬዳዋ ከተማ ጋር ነጥብ ተጋርተው የነበረው ቅዱስ ጊዮርጊሶች ደግሞ በቤተሰብ ሀዘንRead More →