ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 4ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት

የ4ኛ ሳምንት የተጫዋቾች ትኩረት ደግሞ ተከታዩቹ ሀሳብ ተዳሰውበታል። 👉 ታታሪው ሀቢብ ከማል አምና በሁለተኛው ዙር ኢትዮ…

ከፍተኛ ሊግ | ሻሸመኔ ከተማ የአዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል

ኤፍሬም ዓለምነህን በዋና አሰልጣኝነት ሾሞ የነበረው ሻሸመኔ ከተማ አስራ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የነባሮችን ውልም አራዝሟል፡፡…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 4ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት

የ4ኛ የጨዋታ ሳምንት ትኩረት የሳቡ የክለቦች ጉዳይ የመጀመሪያ ፅሁፋችን አካል ናቸው። 👉 በጀብደኝነት የተሞላው የአርባምንጭ ከተማ…

ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫን ይመራሉ

አራት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የኮንፌዴሬሽን ጨዋታን ለመምራት አመሻሽ ወደ ወደ ዲሞክራቲክ ኮንጎዋ ዋና ከተማ ኪንሻሳ ያቀናሉ፡፡ የካፍ…

“መሥራት እየቻልኩ ከምወደው የዳኝነት ሙያ ራሴን አግልያለው” – ብሩክ የማነብርሀን

የቀድሞ ኢንተርናሽናል ዳኛ ብሩክ የማነብርሀን ራሱን ከዳኝነት ለማግለል ያበቃውን ምክንያት ለሶከር ኢትዮጵያ አጋርቷል። ያለፉትን ዓመታት ከመምርያ…

ከፍተኛ ሊግ | ቡታጅራ ከተማ ዘጠኝ አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የነባሮችን ውልም አድሷል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ ስር ሲወዳደር የቆየው ቡታጅራ ከተማ አዳዲስ ዘጠኝ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአስራ ስድስት…