ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ አዲስ አበባ ከተማ
የአምስተኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ መርሐ-ግብሮች ነገም ሲቀጥሉ የዕለቱን ሁለተኛ ጨዋታ በሚከተለው መልኩ ቃኝተነዋል። በሁለተኛ ሳምንት ጅማ አባጅፋርን አንድ ለምንም ካሸነፈ በኋላ ዳግም ሦስት ነጥብ ማሳካት ያልቻለው አዳማ ከተማ ከሽንፈት እና ከአቻ ውጤቶች በኋላ ከድል ጋር ለመገናኘት ነገ ታትሮ እንደሚጫወት ይታመናል። በአራቱም የሊጉ ጨዋታዎች ቢያንስ በሁለት የሜዳ ክፍሎች ላይ ለውጥRead More →