ሪፖርት | የዳዋ እና ዳንኤል ፍልሚያ የነገሰበት ጨዋታ በአቻ ውጤት ተቋጭቷል

አዲስ አበባ ከተማዎች እየመሩ እስከመጨረሻው የዘለቁበት ጨዋታ በአብዲሳ ጀማል የመጨረሻ ደቂቃ ግብ 1-1 ተጠናቋል። አዳማ ከተማ ከሀዲያ ሆሳዕናው ጨዋታ አራት ለውጦችን ሲያደርግ አቡበከር ወንዱሙ ፣...

የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 0-1 ወልቂጤ ከተማ

የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጋጣሚ አሰልጣኞች ተካታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ዘማሪያም ወልደጊዮርጊስ- ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታው እንዳሰቡት ስለመሄዱ እንደዛ ማለት ይቻላል። ተጭነን ለመጫወት ሞክረናል። ተደጋጋሚ...

ሪፖርት | የጌታነህ ከበደ የቅጣት ምት ጎል ወልቂጤን ባለ ድል አድርጋለች

ባለሜዳዎቹ ድሬዳዋ ከተማዎች ጅማ አባጅፋርን ሦስት ለአንድ ሲረቱ የተጠቀሙበትን ቋሚ አሰላለፍ በዛሬው ጨዋታም ተጠቅመዋል። በተመሳሳይ ከድል ማግስት ለዛሬው ጨዋታ የተዘጋጁት ወልቂጤ ከተማዎች ደግሞ በሀዋሳው ጨዋታ...

አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ድሬዳዋ ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ

የዕለቱን የመጀመሪያ ጨዋታ የተመለከቱ አሁናዊ መረጃዎች በሚከተለው ዘገባችን አጠናክረናቸዋል። በማማዱ ሲዲቤ ሐት-ሪክ ታግዘው ጅማ አባጅፋርን በአራተኛ ሳምንት ያሸነፉት ድሬዳዋ ከተማዎች የዓመቱ ሁለተኛ ድላቸውን ካሳኩበት ጨዋታ...