ቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ጅማ አባጅፋር
እስካሁን ድል ያላደረጉ ሁለት ክለቦች የሚያደርጉትን የአምስተኛ ሳምንት የማሳረጊያ ጨዋታ እንደሚከተለው ቃኝተነዋል። ዓምና ሁለተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው ኢትዮጵያ ቡና ከአስከፊው የዘንድሮ አጀማመር ወጥቶ ወደ ጠንካራነቱ...
ቅድመ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሲዳማ ቡና
የአምስተኛውን ሳምንት የመዝጊያ ዕለት ቀዳሚ ጨዋታ በዳሰሳችን ቃኝተነዋል። ከወገብ በታች ባለው የሰንጠረዡ ክፍል ለተቀመጡት ሁለቱ ቡድኖች የነገው ጨዋታ አሸናፊውን ወደ መሪዎቹ የማስጠጋት አጋጣሚን ይዞ የሚመጣ...
ኢትዮጵያ ቡና ታፈሰ ሰለሞን ላይ ቅጣት ሲያስተላልፍ ተጫዋቹ ውሳኔውን ተቃውሟል
መገኘት በሚገባው የልምምድ ቦታ አለመገኘቱን በመግለፅ ኢትዮጵያ ቡና ታፈሰ ሰለሞን ላይ ቅጣት ማስተላለፉ ታውቋል። በትናንትናው ምሽት ዘገባችን ታፈሰ ሰለሞን ልምምድ አለመገኘቱን ተከትሎ ወደ አዲስ አበባ...
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 2-4 ወላይታ ድቻ
ወላይታ ድቻ እና ሰበታ ከተማ ካደረጉት የምሽቱ ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም- ወላይታ ድቻ ስለ ጨዋታው " እንደ ወላይታ ድቻ ጨዋታውን...
ሪፖርት | የጦና ንቦቹ በምርጥ አጀማመራቸው ቀጥለው ወደ ሰንጠረዡ አናት ወጥተዋል
ድንቅ ሁለተኛ አጋማሽ ያስመለከተን የሰበታ ከተማ እና ወላይታ ድቻ ጨዋታ በድቻ 4-2 አሸናፊነት ተጠናቋል። ሰበታ ከተማ ከጉዳት እና ቅጣት የተመለሱለት ጌቱ ኃይለማሪያም እና አንተነህ ተስፋዬን...
የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 0-2 መከላከያ
ከዛሬው ቀዳሚ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኖች ከሱፐር ስፖርት ጋር ተከታዩን ቆይታ አድርገዋል። አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ - ባህር ዳር ከተማ ስለጨዋታው ሙሉ ለሙሉ በተዘጋጀንበት መንገድ ነው...
ሪፖርት | መከላከያ ባህር ዳር ላይ ድል ተቀዳጅቷል
ባህር ዳር ከተማዎች በአርባምንጭ ከተረቱበት ጨዋታ አምስት ለውጦችን አድርገው ወደ ሜዳ ገብተዋል። በዚህም በግቡ መሐከል የሚሆነው አቡበከር ኑሪን በፋሲል ገብረሚካኤል፣ ኦሲ ማውሊን በአህመድ ረሺድ፣ ሠለሞን...
በ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅት ዙሪያ መግለጫ ተሰጥቷል
በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የቦትስዋናው ጨዋታ በፊት አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል በፌዴሬሽኑ ፅህፈት ቤት መግለጫ ሰጥተዋል። በኮስታሪካ አስተናጋጅነት በሚደረገው የዓለም ዋንጫ ለመሳተፍ የማጣሪያ ጉዞ ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ...
አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ባህር ዳር ከተማ ከ መከላከያ
ጥሩ ፉክክር እንደሚደረግበት የሚገመተው ጨዋታ ከመጀመሩ በፊት ያሉ አሁናዊ መረጃዎች እንደሚከተለው ተሰናድተዋል። በወልቂጤ ከተማ ነጥብ ከተጋሩ በኋላ በአርባምንጭ ከተማ የተረቱት ባህር ዳር ከተማዎች ዳግም ወደ...
የአሰልጣኝ እስማኤል አቡበከር እና የቡድን መሪው የፍርድ ቤት ውሎ…
በሁለቱ አካላት ዙርያ የተፈጠረው ውዝግብ ወደ መደበኛ ፍርድቤት አምርቶ ጉዳያቸው በዛሬው ዕለት በችሎት ታይቷል። ከዚህ ቀደም በነበረው ተደጋጋሚ ዘገባችን የአዲስ አበባ የቀድሞ አሰልጣኝ እስማኤል አበቡበከር...