በስድስተኛው ሳምንት የሊጉ የነገ መርሐ-ግብር ሁለተኛ ስለሆነው ጨዋታ ቀጣዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ተከታታይ ደረጃ ላይ የሚገኙት ሲዳማ እና አዳማ በአምስተኛው ሳምንት የአቻ ውጤቶችን አስመዝግበው ለነገው ጨዋታ ደርሰዋል። እኩል ስድስት ነጥቦች ያሏቸው ተጋጣሚዎቹ እስካሁን አጥጋቢ የሆነ ውጤት ካለመያዛቸው ጋር ተገናኝቶ ጨዋታውን በማሸነፍ ግዴታ ውስጥ ሆነው እንደሚያደረጉ ይታሰባል። ሁለቱ ታጋጣሚዎች በዓመቱ መጀመሪያ ከፈፀሟቸውRead More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ለ ውድድር ከሀዋሳ ወደ ሰበታ ዞሯል፡፡ የ2014 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር በሦስት ምድቦች ተከፍሎ ይደረጋል፡፡ በቅርቡ በጁፒተር ሆቴል በተደረገ የዕጣ ማውጣት ስነ ስርአት ድልድሉ ይፋ መሆኑ የሚታወስ ሲሆን ከክፍያ ጋር በተያያዘ ሳይካተቱ ቀርተው የነበሩ ክለቦችም ክፍያቸውን ካጠናቀቁ በኋላ ከትላንት በስቲያ ወጥቶላቸው መደልደላቸው ይታወሳል፡፡ ታህሳስ 2 የውድድሩRead More →

ያጋሩ

እኩል ሰባት ነጥቦችን በመያዝ በግብ ክፍያ ተበላልጠው የተቀመጡት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀዋሳ ከተማ የሚያደርጉት ጨዋታ እንደሚከተለው ተቃኝቷል። በወጥነት ወጥ ብቃት ማሳየት የተሳነው ቅዱስ ጊዮርጊስ አራት ጊዜ ካስመዘገባቸው የአቻ ውጤቶች በኋላ በሁለተኛ ሳምንት ኢትዮጵያ ቡና ላይ ያገኘውን ድል ዳግም በማግኘት ወደ አሸናፊነት ለመመለስ በነገው ጨዋታ ጠንክሮ ወደ ሜዳ እንደሚገባ ይታሰባል። በአሠልጣኝRead More →

ያጋሩ

ከአመሻሹ ጨዋታ መጠናቀቅ በኃላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች የሰጡት አስተያየት። ጳውሎስ ጌታቸው – ወልቂጤ ከተማ አስተዳደራዊ ጉዳዮች ሜዳ ላይ ስለፈጠሩት ጫና “ይሄ የተመለከታችሁት ነው በዚህ ላይ መናገር አያስፈልግም የአሰልጣኝ ስራ ያሉትን ተጫዋቾች ይዞ ሜዳ መግባት ነው ይህን አድርጊያለሁ።ስድስት እና ሰባት ቆሚ ተጫዋቾች ሳይኖሩ ተጫዋቾች በተደበላላቀ ሚና ተጫውተው አንድ ነጥብ ማግኘታችን ስኬትRead More →

ያጋሩ

በወልቂጤ ከተማ እና አርባምንጭ ከተማ መካከል የተደረገው የምሽቱም ጨዋታ ያለግብ ተጠናቋል። አራት ተጠባባቂዎችን ብቻ በመያዝ ጨዋታውን የጀመረው ወልቂጤ ከተማ በፋይናንስ ችግር ምክንያት ልምምድ ያቆሙ በርካታ ተጫዋቾቹን ባለመጠቀሙ ለዮናታን ፍሰሀ ፣ አበባው ቡታቆ ፣ ፋሲል አበባየሁ ፣ ፍፁም ግርማ እና አላዛር ዘውዴ የቀዳሚ ተሰላፊነት ዕድል ሰጥቷል። አርባምንጭ ከተማዎች በበኩላቸው ከፋሲል ጋርRead More →

ያጋሩ

በጉጉት የተጠበቀው የወላይታ ድቻ እና ፋሲል ከነማ ጨዋታ ያለግብ ከተጠናቀቀ በኃላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ለሶከር ኢትዮጵያ ሰጥተዋል። ፀጋዬ ኪዳነማርያም – ወላይታ ድቻ ስለጨዋታው “የሜዳ ላይ እንቅስቃሴው በምንፈልገው መንገድ ሄዶልናል ብዬ አላስብም ፋሲል ከነማ ከያዘው የተጫዋች ጥራት አንፃር በድፍረት ኳሶችን መስርተን ለመውጣት አልቻልንም እንደቡድን ተጫዋቾቼ ለጨዋታው ሆነ ለተጋጣሚያችን የሰጡትRead More →

ያጋሩ

ወላይታ ድቻ እና ፋሲል ከነማን ያገናኘው የዛሬው ቀዳሚ ጨዋታ 0-0 በሆነ ውጤት ተፈፅሟል። ወላይታ ድቻ በሰበታ ከተማ ላይ ባሳካው ድል የተጠቀመበትን የተጨዋቾች ምርጫ ሳይቀይር ወደ ሜዳ ገብቷል። ፋሲል ከነማም ቅጣት ላይ የሚገኙት ያሬድ ባየህ እና ሀንታሙ ተከስተን በአስቻለው ታመነ እና ኦኪኪ አፎላቢ ከመተካቱ በቀር ሌላ የተጫዋች ለውጥ አላደረግም። እንደትናንቱ ሁሉRead More →

ያጋሩ

ሰርቢያዊው የፈረሰኞቹ አሰልጣኝ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በተለያዩ ጉዳዮች ሲነሳ የነበረው የመሰናበታቸው ጉዳይ የተቃረበ ይመስላል። አንጋፋው ክለብ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለዘንድሮ የውድድር ዘመን ተጠናክሮ ለመቅረብ በዓመቱ መጀመርያ ሰርቢያዊው አሰልጣኝ ዝላትኮ ክራምፓቲችን መሾሙ ይታወቃል። ሆኖም ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ አሰልጣኙ በሚያሳዩት ግትርነት እና ከተጫዋቾች ጋር ያላቸው ተግባቦት ጥሩ አለመሆኑ ሲሰማ የቆየ ሲሆን የክለቡ ቦርድምRead More →

ያጋሩ

👉🏼 ዘጠኝ የቡድኑ ተጫዋቾች ልምምድ ያቆሙ ሲሆን ዛሬ እንደማይጫወቱ አቋማቸውን አስቀምጠዋል። 👉🏼 ችግሩ ቶሎ ካልተፈታ ለክለቡ ህልውና ያሰጋል. . . ወልቂጤ ከተማ እንደክለብ ለመንቀሳቀስ ፈተና የሆነበት የፋይናንስ ችግር ላይ መውደቁ ተሰምቷል። እንደሚታወቀው አመዛኙ የፕሪምየት ሊጉ ክለቦች በራሳቸው ለመቆም የሚያስችል የፋይናንስ ሥርዓት እና የገቢ ምንጭ የላቸውም። ይህ መሆኑ ህልውናቸው ከከተማ አስተዳደሮችRead More →

ያጋሩ