ኢትዮጵያዊው ዳኛ በኩዌት ዕውቅናን አገኘ
የኩዌት እግርኳስ ማኅበር ለሁለት አፍሪካዊ ዳኞች ላበረከቱት አስተዋጽኦ ዕውቅና ሲሰጣቸው በአምላክ ተሰማ አንደኛው ሆኗል፡፡ በአህጉር እና ዓለም አቀፍ ደረጃ ኢትዮጵያን ከሚያስጠሩ ግለሰቦች መካከል ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ በአምላክ ተሰማ ዋንኛው ነው፡፡ ከሀገር ውስጥ የሊግ ውድድሮች እስከ አፍሪካ ኮንፌድሬሽን እና ቻምፒዮንስ ሊግ አልፎም በአፍሪካ ዋንጫ እና ዓለም ዋንጫ ውድድሮች ላይ የደረሰውRead More →