ከሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታዎች መካከል በግንባር ቀደምትነት የሚቀመጠውን ትኩረት ሳቢ ጨዋታ እንደሚከተለው ቃኝተነዋል። በአንድ ነጥብ ብቻ ተበላልጠው ሁለተኛ እና አንደኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡት ባህር ዳር እና ፋሲል የሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ አናት ላይ ለመቀመጥ እና ለማስጠበቅ የሚያደርጉት ጨዋታ ከፍተኛ ፉክክር እንደሚነግስበት ይታሰባል። በተለይ ቡድኖቹ የሊጉ አናት ላይ ከመቀመጣቸውም ባለፈ በሊጉ ከፍተኛ ግብRead More →

ያጋሩ

በቀጣዩ ወር በሚጀምረው የካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ጨዋታ እንዲመሩ ስልሳ ሁለት የአህጉሪቱ ዳኞች ሲመረጡ ሁለት ዳኛ ከኮንካ ካፍ ሀገራት በድምሩ 64 ዳኞች ተካቷል፡፡ የ2021 የአፍሪካ ዋንጫ ሀገራችን ኢትዮጵያን ከስምንት አመት በኋላ በድጋሚ ተካፋይ በማድረግ በካሜሩን አስተናጋጅነት ወርሀ ጥር ላይ መካሄድ ይጀምራል፡፡ ይህንን ውድድር የሚመሩ ዳኞችን ካፍ በዛሬው ዕለት ይፋ ሲያደርግRead More →

ያጋሩ

የስምንተኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታን በሚከተለው ዳሰሳችን ተመልክተነዋል። ከሽንፈት መልስ እርስ በእርስ የተገናኙት መከላከያ እና ሲዳማ ቡና ዳግም ከድል ጋር በመታረቅ ወደ አሸናፊነት ለመምጣት እና ደረጃቸውን ለማሻሻል ነገ ወሳኝ ፍልሚያ እንደሚያደርጉ ይገመታል። በሰባት የሊጉ ጨዋታዎች አንድ ድል ብቻ ያደረገው ሲዳማ ቡና (በሁለተኛ ሳምንት ድሬዳዋን 3ለ0) ደከም ካለው ወቅታዊRead More →

ያጋሩ

የሀገራችን ሁለተኛው የሊግ እርከን የሆነው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ በ15 ጨዋታዎች ሲጀመር በእነዚህ ላይ የታዩ ዓበይት ጉዳዮችንም እንደሚከተለው አዘጋጅተናቸዋል። ችላ የተባለው የተጫዋቾች የመለያ ቁጥር ጉዳይ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ተሳታፊ ክለቦች በአመዛኙ በሜዳቸውና ከሜዳቸው ውጭ በሚያደርጓቸው ጨዋታዎች የሚገለገሉባቸው ሁለት አለፍ ሲል ደግሞ ሦስት የተለያየ በቀለም አማራጮች የተዘጋጁ መለያዎች አሏቸው።Read More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን በከፍተኛ ትኩረት ለአምባቢዎች የምታቀርበው ሶከር ኢትዮጵያ የሰባተኛ ሳምንት ምርጥ ቡድንን በሚከተለው መልኩ መርጣለች። የተጫዋች አደራደር ቅርፅ 4-1-4-1 ግብ ጠባቂ አላዛር ማርቆስ – ጅማ አባጅፋር ወጣቱ የግብ ዘብ አላዛር ጅማ አባጅፋር ከአርባምንጭ ከተማ ጋር አቻ ሲለያይ ያሳየው ብቃት ድንቅ ነበር። ከወትሮው በተለየ ከኳስ ጋር ጊዜ ለማሳለፍ ሲጥሩ የነበሩትRead More →

ያጋሩ

👉”ይሄ አሠልጣኝ (ክራምፖቲች) ከመጣ በኋላ አምስት እና ስድስቴ ደብረዘይት ለማስማማት ሄደናል።” 👉”ሀገር ውስጥ ያሉት ተጫዋቾች ከውጪ ካመጣናቸው አሠልጣኞች ጋር አይግባቡም።” 👉”ሄኖክ አዱኛን ከሜዳ ሲወጣ አልሳቀም ብሎ ነው የቀጣው። አንዱን ደግሞ…” 👉”በአንድ ወቅት ተጫዋቾቹን ለማስተማር ሞከርን። በዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ማታ ማታ እንዲማሩ አደረግን። ግን…” በኢትዮጵያ እግርኳስ ገናና ስም ያለው ቅዱስ ጊዮርጊስ በዛሬውRead More →

ያጋሩ

የመጨረሻው ፅሁፋችን በሳምንቱ የታዘብናቸው ሌሎች ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች ተዳሰውበታል። 👉 ፍትጊያዎች የበዙበት የመከላከያ እና የሀዲያ ሆሳዕና ጨዋታ በጨዋታ ሳምንቱ ከተካሄዱት ጨዋታዎች መካከል መከላከያን ከሀዲያ ሆሳዕና ያገናኘው እና በሀዲያ ሆሳዕናዎች 2-0 አሸናፊነት የተጠናቀቀው ጨዋታ በርከት ያሉ አካላዊ ፍትጊያዎች የበዙበት ጨዋታ ነበር። በሁለቱም ቡድኖች በኩል በድምሩ አራት ተጫዋቾች በጉዳት ተቀይረው ከሜዳ ለመውጣትRead More →

ያጋሩ

በኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ በክፍያ ምክንያት የምድብ ድልድሉ ላይ ሳይካተቱ ቀርተው የነበሩ ክለቦች የተጠየቁትን መስፈርት በማሟላታቸው በዛሬው ዕለት ሊደለደሉ ችለዋል፡፡ የ2014 የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የምድብ ድልድል ከቀናት በፊት መውጣቱ ይታወሳል፡፡ በወቅቱ ክለቦች የሚጠበቅባቸውን የምዝገባ፣ የዳኞች እና ኮሚሽነሮች ክፍያ የከፈሉ ክለቦች በምድብ ሲደለደሉ ስምንት ክለቦች ግን ክፍያቸውን ሳይፈፅሙ በመቅረታቸው በዕጣው ተሳታፊ መሆንRead More →

ያጋሩ

በሰባተኛ የጨዋታ ሳምንት አሰልጣኞች ዙርያ የተመለከትናቸውን ጉዳዮች የሦስተኛው ፅሁፋችን አካል ናቸው። 👉 ከፍተኛ ጫና ውስጥ የሚገኙት ገብረመድህን ኃይሌ… በአሁኑ ሰዓት በሊጉ እያሰለጠኑ ከሚገኙ አስራ ስድስት አሰልጣኞች ውስጥ የሊጉን ዋንጫ በሦስት አጋጣሚ ከተለያዩ ክለቦች ጋር ማንሳት ከቻሉት አሰልጣኝ ስዩም ከበደ ቀጥሎ ደማቅ የስኬት ታሪክ ባለቤት የሆኑት አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ዘንድሮ በሲዳማRead More →

ያጋሩ

ኤልኔት ግሩፕ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የሚሳተፍበት የካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ለመታደም ያሰቡ ደጋፊዎችን ለመውሰድ ያዘጋጀውን ጉዞ በተመለከተ መግለጫ ሰጥቷል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከስምንት ዓመታት በኋላ በአፍሪካ ዋንጫ ላይ እንደሚካፈል ይታወቃል። ከአራት ሳምንት ያነሰ ጊዜ የቀረው ውድድር ላይ ብሔራዊ ቡድኑ ሲሳተፍ ደጋፊዎችም ከጎኑ እንዲሆኑ ከዚህ ቀደም በሲሳይ አድርሴ ፕሮሞሽን አማካኝነት የጉዞRead More →

ያጋሩ