ከድል ጋር ለመታረቅ የሚደረገውን የሳምንቱን የመጨረሻ ጨዋታ በዳሰሳችን ተመልክተነዋል። ጅማ እና ሰበታ እስካሁን ድረስ በሊጉ ሙሉ ነጥብ ማስመዝገብ ሳይችሉ ነገ እርስ በእርስ ይገናኛሉ። በሊጉ ግርጌ የሚገኙት ጅማ አባ ጅፋሮች ከሽንፈት ተላቀው የመጀመሪያ ነጥባቸውን ያገኙት ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት ነበር። በአንድ ደረጃ ብቻ ከፍ የሚለው ሰበታ ከተማም ቢሆን እስካሁን ከሦስት አቻዎች የዘለለRead More →

ያጋሩ

የስምንተኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ በሚከተለው መልኩ ተቃኝቷል። በአራተኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ-ግብር በወረቀት ላይ የዋንጫ ተፎካካሪ የሆነውን ባህር ዳር ከተማ ያሸነፈው አርባምንጭ ከተከታታይ የአቻ ውጤቶች በኋላ ወደ አሸናፊነት ዳግም ለመመለስ የሚያደርገው ጥረት ነገ ሲጠበቅ በሊጉ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ ጅማ አባጅፋርን ከረታ በኋላ ከድል ጋር መገናኘት ያልቻለው አዳማ ከተማም ሦስትRead More →

ያጋሩ

ከባለፈው ዓመት ጀምሮ በክርክር የቆየው ጉዳይ በመጨረሻም የድሬዳዋ ከተማን ይግባኝ ባለመቀበል ተጠናቋል። አሰልጣኝ ፍስሀ ጥዑመልሳን በ2013 በተካሄደው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የጅማው ውድድር እስከተጠናቀቀበት ጊዜ ድረስ ድሬዳዋ ከተማን በዋና አሰልጣኝነት ሲያገለግሉ ቆይተው በስምምነት መለያየታቸው ይታወቃል። ሆኖም ”በስምምነቱ መሠረት የውል ማፍረሻ ክፍያ እንደሚሰጠኝ ቃል ተገብቶልኝ ሳለ ክለቡ በምንም ጉዳይ ሊያናግረኝ አልፈለገም።”Read More →

ያጋሩ

በዊሊያም ሰለሞን ግብ ኢትዮጵያ ቡና ወልቂጤ ከተማን ከረታበት ጨዋታ በኋላ ተጋጣሚ አሰልጣኞች ከስፐር ስፖርት ጋር ተከታዩን ቆይታ አድርገዋል። አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ – ኢትዮጵያ ቡና ስለጨዋታው ጥሩ ነበር ።ባለፈው ጨዋታ በተወሰነ ደረጃ አርመነው የነበረው ዛሬ ደግሞ በተመሳሳይ የታየው ችግር ከጅማ እና ከመከላከያ ጋር ስንጫወት ጎል ካገባን በኋላ የታየው ነው። ሁል ጊዜRead More →

ያጋሩ

በኮስታሪካ አስተናጋጅነት ለሚደረገው የዓለም ከ20 ዓመት በታች ሴቶች የአለም ዋንጫ ማጣርያ ሦስተኛ ዙር የቦትስዋና አቻውን ያስተናገደው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን 8-2 በሆነ የድምር ውጤት በማሸነፍ ቀጣዩን ዙር ተቀላቅሏል። ከሁለት ሳምንት በፊት ቦትስዋና ላይ 3-1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የተመለሰው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ፍፁም የበላይነት በታየበት የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ በሁለቱምRead More →

ያጋሩ

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ወልቂጤ ከተማን 1-0 አሸንፏል። ወልቂጤ ከተማ ከጉዳት የተመለሰው ተከላካያቸው ውሀብ አዳምስን በአበባው ቡታቆ ከመተካታቸው በቀር ተጋጣሚዎቹ ባለፈው ሳምንት ለድል ያበቃቸውን አሰላለፍ ይዘው ገብተዋል። በጥሩ መነቃቃት በተጀመረው ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና የተሻለ አስፈሪነትን ተላብሶ ታይቷል። ከሚያንሸራሽራቸው ኳሶች በግራ መስመር ያደላ ጥቃት ለመሰንዘር ሲሞክርRead More →

ያጋሩ

በቅዱስ ጊዮርጊስ አሸናፊነት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዮቹን ሀሳቦች ሰንዝረዋል። አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማሪያም – ወላይታ ድቻ ስለጨዋታው እንደውጤት ተሸንፈናል ፤ ሦስት ነጥብ አጥተናል። ብናሸንፍ የተሻለ ነበር ግን ዛሬ ያየሁት ጥሩ ነገር የሜዳ ላይ እንቅስቃሴውን ነው ፤ በተለይ በመጀመሪያው አጋማሽ። ኳስ ይዘን ለመጫወት የሞክርንበት መንገድ ለእኔ ተመችቶኛል። ብዙ ጊዜ እነሱ ቶሎRead More →

ያጋሩ

የዕለቱ ተጠባቂ የሆነው የወላይታ ድቻ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ በሔኖክ አዱኛ አማካኝነት በተቆጠረ ብቸኛ ግብ ጊዮርጊስን አሸናፊ አድርጓል። በሰባተኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ-ግብር በባህር ዳር ከተማ የሦስት ለአንድ ሽንፈት የገጠማቸው ወላይታ ድቻዎች በመጀመሪያ አሰላለፋቸው ላይ የሦስት ተጫዋቾች ለውጥ አድርገው ወደ ሜዳ ገብተዋል። በዚህም አሠልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም የግብ ዘቡ ፅዮን መርዕድን ጨምሮRead More →

ያጋሩ

ከሰዓታት በኋላ የቦትስዋና አቻውን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አሰላለፍን ፌዴሬሽኑ ይፋ አድርጓል። በኮስታሪካ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የዓለም የሴቶች ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ ውድድር ላይ ለመሳተፍ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የማጣሪያ ጨዋታዎችን እያደረገ ይገኛል። በሁለተኛ ዙር የማጣሪያ መርሐ-ግብር የሩዋንዳ አቻውን ረቶ በሦስተኛ ዙር ከቦትስዋና ጋር የተመደበው ቡድኑም ከሁለት ሳምንታትRead More →

ያጋሩ