ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ አዲስ አበባ ከተማ

የዘጠነኛውን ሳምንት ሁለተኛ መርሐ ግብር በተከታዩ መልክ ቃኝተነዋል። የነገ ምሽቱ ጨዋታ ተጋጣሚዎች ሰሞንኛ ውጤት በፈለጉት መንገድ የሄደ አልነበረም። የጅማው ጨዋታ ድንቅ ብቃት እና ውጤት ትዝታ...

ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ መከላከያ

ሊጉ ለእረፍት ከመቋረጡ በፊት በሀዋሳ ከተማ የሚደረገው የዘጠነኛ ሳምንት የመክፈቻ መርሐ-ግብርን እንደሚከተለው ቃኝተነዋል። በአሁኑ ሰዓት የሊጉ መሪ የሆነው ፋሲል ከነማ ሊጉ ለሳምንታት ከመቋረጡ በፊት ዳግም...

የከፍተኛ ሊግ ሦስተኛ ሳምንት የዛሬ ጨዋታዎች ውሎ

ሦስተኛ ሳምንቱ ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬ ሰባት ጨዋታዎች ተደርገዋል። ሶከር ኢትዮጵያም በስፍራው የተገኘችበት ምድብ ለ ላይ አተኩራ የዛሬን ውሎ እንዲህ ተመልክታለች።  አስቀድሞ በሦስት...

አዲስ አበባ ከተማ በግብ ዘቡ እየተመራ የነገውን ጨዋታ ሊያደርግ?

በነገው ዕለት ከድሬዳዋ ከተማ ጋር የሚጫወተው አዲስ አበባ ከተማ ዋና እና ምክትል አሠልጣኞቹን እንዲሁም የቴክኒክ ዳይሬክተሩን በነገው ጨዋታ እንደማያገኝ ታውቋል። አዲሱ የሊጉ ክለብ አዲስ አበባ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ8ኛ ሳምንት ምርጥ 11

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስምንተኛ ሳምንት በተደረጉት ጨዋታዎች ላይ ጥሩ ብቃት አሳይተዋል ያልናቸውን ተጫዋቾች እና ዋና አሰልጣኝ በማካተት ተከታዩን ምርጥ ቡድን አዘጋጅተናል። አሰላለፍ፡ 4-3-3 ግብ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች

የጨዋታ ሳምንቱ የመጨረሻው ትኩረታችን ደግሞ የሳምንቱ ሌሎች ትኩረት ይሻሉ ያልናቸው ጉዳዮች ናቸው። 👉 የታላቁ ሰው ዝክር. . .  ባለታሪኮችን በሚመጥናቸው ልክ መዘከር እንደ ሀገር ያልተሻገርነው...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት

የ8ኛ ሳምንት ዓበይት አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች በሦስተኛው ፅሁፋችን ተመልክተናል። 👉 የአሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው አስተያየቶች ዕውነታን ይገልፃሉ ? "በመጀመሪያው አጋማሽ ከፍተኛ የማጥቃት ብልጫ ነበረን።.... ዛሬ ኳስ...