ነገ 12 ሰዓት ላይ የሚደረገውን ተጠባቂ ጨዋታ በሚከተለው መልኩ ዳሰነዋል። ያለፉት አራት የጨዋታ ሳምንታት አዎንታዊ ውጤት ያስመዘገበው ኢትዮጵያ ቡና ያሸነፋቸውን የጨዋታ ቁጥሮች ወደ አምስት ለማሳደግ ከሌላኛው ሁለት ተከታታይ የድል ውጤቶች በኋላ ከሚመጣው ሀዲያ ሆሳዕና ጠንካራ ፉክክር እንደሚጠብቀው እሙን ነው። ወልቂጤን አንድ ለምንም ባሸነፉበት ጨዋታ በኳስ ቁጥጥር እንዲሁም ዒላማውን በጠበቀም ሆነRead More →

ያጋሩ

ከአቻ እና ከሽንፈት መልስ እርስ በእርስ ሲዳማ ቡና እና ወላይታ ድቻን የሚያገናኘው ጨዋታ ላይ ተከታዮቹ ነጥቦች ተነስተዋል። ድል ካደረጉ ስድስት የጨዋታ ሳምንታት ያለፋቸው ሲዳማ ቡናዎች ከገቡበት የውጤት ማጣት ቀውስ ለመውጣት እና በደረጃ ሰንጠረዡ መሻሻልን በማግኘት ወደ እረፍት ለመሄድ ነገ ጠንክረው እንደሚጫወቱ ይታመናል። ሲዳማ ቡና ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት ከመከላከያ ጋር ተጫውቶRead More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ለ 3ኛ ሳምንት ቀሪ ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ በሰበታ ከተማ ሜዳ ተካሂዶ ካምባታ ሺንሺቾ እና ሰንዳፋ በኬ ተጋጣሚያቸውን ረተዋል። ጠዋት በጀመረው የከፋ ቡና እና የካምባታ ሺንሺቾ ጨዋታ በካምባታ ሺንሺቾ ሁለት ለዜሮ አሸናፊነት ተጠናቋል። ከፋ ቡና ተከታታይ ሁለት ጨዋታዎችን አሸንፎ በመምጣት ጥንካሬውን በማሳየት ቢዘልቅም በዛሬው ዕለት ዋና አሰልጣኙRead More →

ያጋሩ

እንደቀኑ ሁሉ በ1-0 ውጤት ከተጠናቀቀው የምሽቱ ጨዋታ በኋላ ተከታዩ የአሰልጣኞች ሀሳብ ተደምጧል። አሰልጣኝ ዘማሪያም ወልደጊዮርጊስ – ድሬዳዋ ከተማ ስለጨዋታው ትንሽ ጫና ነበረው። ውጤቱ አስፈላጊ ነበር ፤ እንጂ ሜዳ ላይ በደንብ ተንቀሳቅሰናል ማለት አይቻልም። የቁጥር ብልጫም አግኝተን መጠቀም አልቻልንም። ነገር ግን እንደአጠቃላይ ውጤት ያስፈልገን ነበር። ተጫዋቾቹ ያላቸው አቅም እና አሁን ያለንበትRead More →

ያጋሩ

በ9ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማዎች አዲስ አበባ ከተማን 1-0 በሆነ ውጤት በመርታት ደረጃቸውን አሻሽለዋል። ድሬዳዋ ከተማዎች በሀዲያ ሆሳዕና ከተረታው ስብስብ ላይ አምስት ለውጦችን ሲያደርጉ በዚህም ፍሬው ጌታሁን ፣ ዳንኤል ደምሴ ፣ አቤል ከበደ ፣ አብዱራህማን ሙባረክ እና ማማዱ ሲዲቤን አስወጥተው በምትካቸውም ደረጄ ዓለሙ፣ መጣባቸው ሙሉ፣ ሱራፌል ጌታቸው፣Read More →

ያጋሩ

የ9ኛ ሳምንቱ ቀዳሚ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጋጣሚ አሰልጣኞች አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ – ፋሲል ከነማ  ስለጨዋታው የበለጠ ተጠቅጥቀው ስለሚጫወቱ ዓለምብርሀን እና አምሳሉ እነሱን ለመበተን ተጠግተው እንዲጫወቱ ነበር ዕቅዳችን። በመጀመሪያው አጋማሽ በግራም በቀኝም ብዙ ሞክረናል። ያን ትርጉም አልባ ያደረገው አጨራረሳችን ደካማ በመሆኑ ነው።  የእነሱን ቀዳዳ ለማግኘት ተቸግረናል። የቆሞ ኳሶችን አግኝተናልRead More →

ያጋሩ

በዘጠነኛው ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ መከላከያን 1-0 ማሸነፍ የቻለው ፋሲል ከነማ አንደኝነቱን ማስጠበቅ ችሏል። መከላከያ ከሲዳማው ጨዋታ ደሳለኝ ደባሽ እና ብሩክ ሰሙን በዳዊት ወርቁ እና ልደቱ ጌታቸው በመተካት ጨዋታውን ሲጀምር ፋሲል ከነማ ከባህር ዳር ጋር የተጠቀመውን አሰላለፍ ሳይለውጥ ወደ ሜዳ ገብቷል። ጨዋታው በጀመረበት ቅፅበት ሚኬል ሳማኬ ኳስ ለመወርወር ሲሞክር በሰራው ስህተትRead More →

ያጋሩ

በአራቱ ተጫዋቾች እና በሀድያ ሆሳዕና የክስ ጉዳይ ዙሪያ አዲስ ነገር ተሰምቷል። ያሳለፍነው ዓመት በቅድመ ስምምነታችን መሠረት ሊከፈለን የሚገባ ከሁለት ሚልየን ብር በላይ አልተሰጠንም በማለት ሱሌይማን ሀሚድ ፣ አክሊሉ አያናው ፣ አማኑኤል ጎበና እና ብሩክ ቀልቦሬ አቶ ብርሐኑ በጋሻው የሕግ አማካሪ ጠበቃ እና የአግር ኳስ ስፖርትኞች ሕጋዊ ወኪል ጠበቃ አድርገው በመቅጠርRead More →

ያጋሩ

ከአሠልጣኝ አሸናፊ በቀለ ጋር በመሆን ጅማ አባ ጅፋርን ከወራት በፊት የተቀላቀሉት ምክትል አሠልጣኝ በክለቡ ቦርድ አዲስ ውሳኔ ተላልፎባቸዋል። የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ባለ ድል ጅማ የሀገሪቱን ከፍተኛ የሊግ ዕርከን ዋንጫ ካዝናው ውስጥ ካደረገ በኋላ በወጥነት የዋንጫ ተፎካካሪ ሆኖ መዝለቅ አቅቶት ከዓመት ዓመት በወራጅ ቀጠናው እየዳከረ ይገኛል። በዘንድሮ የውድድር ዓመትም ከአሠልጣኝRead More →

ያጋሩ