የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የመርሐግብር ማሻሻያ ተደርጎበታል

ነገ ቅዳሜ በስድስት ጨዋታዎች በሁለት ሜዳዎች በሚደረጉ ስድስት ጨዋታዎች ይጀመራል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ አራተኛ ሳምንት ሊግ የዛሬ ውሎ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ቀጥለው ተካሂደዋል። እኛም የሰበታው ምድብ ለ ላይ ትኩረት አድርገን…

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ነገ ይጀመራል

የ2014 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ በሁለት ሜዳዎች በሚደረጉ ስድስት ጨዋታዎች በነገው ዕለት በሀዋሳ በይፋ ይጀመራል፡፡ በኢትዮጵያ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 1-0 አርባምንጭ ከተማ

ለሃምሳ ቀናት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ከመቋረጡ አስቀድሞ የዘጠነኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በሀዋሳ ከተማ አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ…

​ሪፖርት | በሀዋሳ አሸናፊነት የተጀመረው ሊጉ በሀዋሳ ድል ወደ ረጅሙ ዕረፍት አምርቷል

በዘጠነኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ አርባምንጭ ከተማን በብሩክ በየነ ብቸኛ ግብ ማሸነፍ ችሏል። ሀዋሳ ከተማ…

​የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 1-0 ባህር ዳር ከተማ

አዳማ ከተማ ባህር ዳርን በዳዋ ሆቲሳ ብቸኛ ግብ ከረቱበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ ከአምስት ተከታታይ አቻዎች በኋላ ድል አድርጓል

የዳዋ ሆቴሳ ፍፁም ቅጣት ምት ጎል አዳማ ከተማ በባህር ዳር ላይ የሊጉን የመጀመሪያ የእርስ በእርስ ድል…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከአስረኛ ሳምንት በኋላ አዳማ ይደረጋል?

የኢትዮጵያ ከፍተኛ የሊግ እርከን የሆነው ቤትኪንግ  የኢትዮጵያፕሪምየር ሊግ ለአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ከተቋረጠ በኋላ በተያዘለት መርሐ-ግብር መሠረት…