በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ2014 የውድድር ዘመን በመጀመሪያ ሳምንት የታዘብናቸውን ዐበይት ጉዳዮች እንዲሁም የሳምንቱን ምርጥ 11 በተከታይ መልኩ ወደ እናንተ አቅርበንላችዋል፡፡ ውድድሩ በበቂ የክብር እንግዶች አለመጀመር የ2014 የኢትዮጵያ የሴቶች ፕሪምየር ሊግ በሀዋሳ ከተማ ባሳለፍነው ቅዳሜ እና እሁድ በተደረጉ የአንደኛ ሳምንት ጨዋታዎች መጀመራቸው ይታወሳል። ይህ የሴቶች ፕሪምየር ሊግ በፌዴሬሽኑ ስር ካሉRead More →

ያጋሩ

ረፋድ ላይ በነበረው ዘገባችን ኢትዮጵያ ቡና ናትናኤል በርሄ ማሰናበቱን ተከትሎ በቀረበው ውሳኔ ዙርያ ተጫዋቹ ለሶከር ኢትዮጵያ አስተያየቱን ሰጥቷል። ከኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ከተጫዋቾች የዲሲፕሊን መመርያ ውጭ በስፖርታዊ ውርርድ ኢትዮጵያ ቡና ይሸነፋል በማለት የእምነት ማጉዳል ፈፅሟል ያለው ናትናኤል በርሄን በዛሬው ዕለት ማሰናበቱን ረፋድ ላይ በነበረው ዘገባችን መግለፃችን ይታወሳል። ሶከር ኢትዮጵያ መረጃውንRead More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በኩል ከቡና ኢንተርናሽናል ባንክ ጋር የፈፀመውን የአጋርነት ስምምነት ዛሬ ከሰዓት ይፋ አድርጓል። የኢትዮጵያ እግርኳስ የበላይ አካል የሆነው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በቅርብ ጊዜያት ከወትሮው በተለየ ሁኔታ ከተለያዩ ተቋማት ጋር የአጋርነት ስምምነቶችን እየፈፀመ እንደሆነ ይታወቃል። አሁን ደግሞ የፋይናንስ ተቋም ከሆነው ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ ጋር የሦስት ዓመትRead More →

ያጋሩ

ኢትዮጵያ ቡና ካስቀመጠው የተጫዋቾች መመርያ ውጭ የሥነ ምግባር ግድፈት ፈፅሟል ያለውን ተጫዋች አሰናብቷል። ኢትዮጵያ ቡና በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በሀዋሳ ከተማ በነበረው ቆይታ ካደረጋቸው ጨዋታዎች መካከል ከአንዱ ጨዋታ አስቀድሞ በስፖርታዊ ውርርድ ኢትዮጵያ ቡና ይሸነፋል በማለት አንድ ተጫዋች መወዳደሩ ታውቋል። ይህ አድርጊት ፈፅሟል የተባለው ተጫዋች ናትናኤል በርሔ ሲሆን በቡድን መሪው እናRead More →

ያጋሩ