በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር የሁለተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ሦስተኛ የቀኑ ጨዋታ ከሰዓት ሲቀጥል ሀዋሳ ከተማ በጎል ተንበሽብሾ አቃቂ ቃሊቲን 9 ለ 1 ረምርሟል፡፡ የዕለቱ ዋና ዳኛ ማርታ መለሰ የጨዋታውን መጀመር ካበሰረችበት ፊሽካ ጀምሮ ሀዋሳ ከተማዎች ጎል ለማስቆጠር ማነፍነፍ ጀምረዋል፡፡ በመስመር ላይ እና መሀል ሜዳ ላይ ትኩረት ባደረገ የጨዋታ መንገድ በተጋጣሚያቸው ላይRead More →

ያጋሩ

አምስተኛ ሳምንት የደረሰው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር በሦስት ከተሞች መካሄዱን ቀጥሎ የተለያዩ ውጤቶች ተመዝግበዋል። ሰበታ በሚካሄደው የምድብ ለ ጨዋታዎች ትናትና እና ዛሬ ሲካሄዱ ሶከር ኢትዮጵያ ዛሬ በተመለከተችው ሁለት ጨዋታዎች ተንተርሳ አጠቃለይ የጨዋታዎቹን ሪፖርት እንዲህ አሰናድታ አቅርባዋለች። ዛሬ ጠዋት በተካሄደው ጨዋታ አንድም ጨዋታ ባለመሸነፍ እስካሁን መዝለቅ የቻለው ቡራዩ ከተማ ከጨዋታ ብለጫRead More →

ያጋሩ

ለካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ ዝግጅቱን በስፍራው እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ግዙፉን አጥቂ ነገ ያገኛል። በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለውድድሩ ጥሪ ካቀረበላቸው 28 ተጫዋቾች መካከል 25ቱን በመያዝ ያሳለፍነው እሁድ ለዝግጅት ወደ ስፍራው ማቅናቱ ይታወቃል። ያውንዴ በሚገኘው ዴ ዱፒዮቴ ሆቴል ማረፊያውን በማድረግ ልምምዱን ሲሰራ የነበረው ቡድኑም በህመም ምክንያትRead More →

ያጋሩ

ለአፍሪካ ዋንጫ ዝግጅቱን በካሜሩን እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ነገ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ እንደሚያደርግ ታውቋል። በአሠልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጥር 1-29 ድረስ በካሜሩን በሚከናወነው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ እንደሚሳተፍ ይታወቃል። ቡድኑም ለዚሁ አህጉራዊ ውድድር ያሳለፍነው እሁድ ወደ ስፍራው አምርቶ ዝግጅቱን እያከናወነ ሲሆን በነገው ዕለትም ከሱዳን ብሔራዊ ቡድን ጋርRead More →

ያጋሩ

የዋልያዎቹ ወሳኝ ተጫዋች ከደቂቃዎች በፊት ያውንዴ መድረሱን ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች። ከጥር አንድ ጀምሮ ለሚደረገው የአፍሪካ ዋንጫ ለመዘጋጀት ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ወደ ካሜሩን ያመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬን ጨምሮ ለተከታታይ አራት ቀናት ልምምዱን ሰርቷል። አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ወደ ስፍራው ይዘዋቸው ለማቅናት ካሰቧቸው 28 ተጫዋቾች መካከል ደግሞ መናፍ ዐወል በህመም ምክንያት ቀርቶRead More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ረፋድ ላይ ሲጀመሩ ቦሌ ክፍለከተማ ጌዲኦ ዲላን 2ለ1 አሸንፏል። መከላከያ እና አዳማ ከተማ ደግሞ ያለ ጎል አጠናቀዋል፡፡ 3፡00 ሲል ጌዲኦ ዲላ እና ቦሌ ክፍለከተማ ተገናኝተው የቦሌን ክፍለከተማ አስደናቂ ብቃት አይተንበት ተጠናቋል፡፡ በመጀመሪያው የጨዋታ አጋማሽ በተለይ የመጀመሪያዎቹን አስር ደቂቃዎች የአሰልጣኝ ቻለው ለሜቻው ቦሌRead More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ዳኞች ኮሚቴ በኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ውድድር ላይ ጥፋት ሰርተዋል ባላቸው ዋና እና ረዳት ዳኞች እንዲሁም ኮሚሽነሮች ላይ የቅጣት ውሳኔ አስተላልፏል። የ2014 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ውድድር የዘጠኝ ሳምንታት ጉዞን በሀዋሳ ካከናወነ በኋላ ለብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎ ዝግጅት ባሳለፍነው ሳምንት መቋረጡ ይታወሳል። ለጨዋታዎቹ ዳኞችን የሚመድበው የብሔራዊ ዳኞችRead More →

ያጋሩ

በካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አንድ ተጫዋች ከስብስቡ ውጪ አድርጎ በምትኩ ለአንድ ተጫዋች ጥሪ ማቅረቡን ፌዴሬሽኑ ገልጿል። ከአስራ አንድ ቀናት በኋላ የሚጀመረው 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ባሳለፍነው ሳምንት ለ28 ተጫዋቾች ጥሪ በማቅረብ ከአራት ቀናት በፊት ለውድድሩ ዝግጅቱን ለማድረግ ወደ ስፍራው ማቅናቱ ይታወሳል። ያውንዴRead More →

ያጋሩ