​ሪፖርት | ዋልያው ለሰማያዊው ሻርክ እጅ ሰጥቷል

በምድብ አንድ የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ ኬፕ ቨርድ ኢትዮጵያን 1-0 አሸንፏለች። የአሠልጣኝ ውበቱ አባተ ተጫዋቾች ኳስ መስርተው ለመጫወት ፍላጎት የነበራቸው ቢሆንም በኬፕቨርዴዎች ጫና መነሻነት የመጀመሪያዎቹ...

​ከፍተኛ የመንግስት ሀላፊው ዋልያውን አበረታተዋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታውን ከማድረጉ በፊት የባህል እና ስፖርት ሚኒስትሩ ቡድኑን አነቃቅተዋል። 33ኛው የአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ ውድድር በ24 ተሳታፊዎች መካከል ሊደረግ...

​ሦስት ወሳኝ ተጫዋቾች ዋልያውን ዛሬ አያገለግሉም

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከኬፕ ቨርድ አቻው ጋር ዛሬ ምሽት ጭጫታ ሲያደርግ ሦስት ተጫዋቾች በጉዳት ምክንያት ከስብስቡ ውጪ ሆነዋል። ድረ-ገፃችን በትናንትናው ዕለት ባስነበበችው ዘገባ ሽመልስ በቀለ...