በካሜሩን የነበረው ቆይታ ስኬታማ ያልነበረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ ሀገሩ የሚመለስበት ቀን ታውቋል። በያውንዴ ከተማ ሁለት ጨዋታዎችን በማድረግ ሽንፈት ያስተናገደው እና ወደ ባፉሳም ከተማ በማቅናት ነጥብ በመጋራት ወደ ቀጣዩ ዙር የማለፍ ዕቅዱ ያልተሳካለት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአሁኑ ወቅት በዱዋላ ከተማ እንደሚገኝ ይታወቃል። ወደ አዲስ አበበ የሚኖሩ በረራዎች ውስን መሆናቸውን ተከትሎRead More →

ያጋሩ