ኢትዮጵያ ከቡርኪና ፋሶ ጋር ነጥብ በተጋራችበት ጨዋታ ኮከብ በመባል የተመረጠው አማኑኤል ዮሐንስ በድጋሚ በሌላ የኮከብነት ምርጫ ላይ ዕጩ ሆኗል። በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ የነበረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከምድቡ አንድ ነጥብ ብቻ በመያዝ በጊዜ ተሰናባች መሆኑ ይታወቃል። ባሳለፍነው ሰኞ ባፉሳም ከተማ የምድቡን የመጨረሻ ጨዋታ ከቡርኪናፋሶ ጋር ያከናወነው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ምንምRead More →

ያጋሩ

👉”እንደ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሠልጣኝ ምክትሎቼን በአግባቡ የመምረጥ ሀላፊነት አለብኝ” 👉”በልምምድ ወቅት ጉልበት የመጨረስ ነገር አይቻለው” 👉”ሀገሬን በጥሩ ነገር ማስጠራት እፈልጋለው” ኮስታሪካ ለምታስተናግደው የዓለም ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ዋንጫ ውድድር ላይ የሚሳተፉ ብሔራዊ ቡድኖችን ለመለየት በየክፍለ አህጉሩ የማጣሪያ ጨዋታዎች እየተደረጉ እንደሆነ ይታወቃል። በአህጉራችን አፍሪካም ከቅድመ ማጣሪያ ጀምሮ ጨዋታዎች የተደረጉ ሲሆንRead More →

ያጋሩ

የወቅቱ የምስራቅ አፍሪካ ባለክብሮቹ ለወሳኙ ጨዋታ ወደ ታንዛኒያ ከማምራታቸው በፊት የመጨረሻ ልምምዳቸውን ረፋድ ላይ ሰርተዋል በኮስታሪካ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የዓለም ሴቶች ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ ውድድር ለመሳተፍ በአሠልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል የሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሁለተኛ እና ሦስተኛ ዙር የማጣሪያ ጨዋታዎች የሩዋንዳ እና ቦትስዋና አቻውን በሰፊ የጎል ልዩነት በመርታት ለዋናው ውድድር እየተቃረበRead More →

ያጋሩ