​የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የሚጀምርበት ቀን ታውቋል

ለአፍሪካ ዋንጫ ውድድር የተቋረጠው የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ በድሬዳዋ ከተማ የ10ኛ ሳምንት ጨዋታዎቹን በቀጣይ ሳምንት ማከናወን ይጀምራል። የ2014 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን...