ቅድመ ዳሰሳ | የ10ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ዕለት ጨዋታዎች
ሊጉ ከዕረፍት ሲመለስ በቀዳሚነት ነገ የሚከወኑትን ሁለት ጨዋታዎች እንዲህ ዳሰናቸዋል። ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዋሳ ከተማ ከዘጠኝ የጨዋታ ሳምንታት በኋላ በአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዎች ምክንያት ዕረፍት ላይ የሰነበተው የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወደ ሜዳ ሲመለስ በቀዳሚው መርሐ ግብር የሚገናኙት ከ1990 ጀምሮ ያለማቋረጥ በውድድሩ ላይ የሚሳተፉት ሁለቱ ክለቦች ይሆናሉ። በዘንድሮው ውድድርም በተመሳሳይ ነጥብRead More →