ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ ሲቀጥል የሚደረጉትን ሁለት ጨዋታዎች አስመልክቶ ተከታዮቹን መረጃዎች አንስተናል። ጅማ አባ ጅፋር ከ አዲስ አበባ ከተማ የነገው የመጀመሪያ ጨዋታ በውጤት እጦት ውስጥ የሚገኘው ጅማ አባ ጅፋርን እና ከአስገራሚ ግስጋሴው የተቀዛቀዘው አዲስ አበባን ያገናኛል። እስካሁን አንድ ነጥብ ብቻ ያሳኩት አባ ጅፋሮች የሀዋሳ ቆይታቸውን መጥፎ ትዝታ ድሬዳዋ ላይRead More →

ያጋሩ

በአምሐ ተስፋዬ በአስረኛው ሳምንት በድሬዳዋ ከተማ ከሀድያ ሆሳዕና ጋር ጨዋታውን ያከናወነው ወልቂጤ ከተማ የተጫዋች ተገቢነት ክስ መስርቷል። የ2014 የቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር አስረኛ ሳምንት ጨዋታ ላይ ማረፍ ያለበት ተጫዎች ተጠቅሞል የሚል ጭብጥ አለው። የወልቂጤ ከተማ ክስ በባለፏት ዘጠኝ ሳምንት አምስት ቢጫ የተመለከተ ተጨዋች አለ በማለት ክስ ያስመዘገቡት ወልቂጤዎች ለሀድያ ሆሳዕናRead More →

ያጋሩ

የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከፋሲል ከነማ አገናኝቶ በቅዱስ ጊዮርጊስ የበላይነት ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞቹ ተከታዩን አስተያየት ለሱፐር ስፖርት አጋርተዋል። አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ – ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለ ጨዋታው በአፍሪካ ዋንጫ አንድ ወር ዕረፍት ነበር። በዚሁ አጋጣሚ መስራት ያለብን መሆን ስለሚገባን ነገር ሰርተን ነበር። ያንን ነገር ልጆቼ አሳክተውልኝ ጥሩ ውጤት ይዘውልኝ ወጥተዋል።Read More →

ያጋሩ

በ10ኛው ሳምንት ተጠባቂ በነበረው የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፋሲል ከነማን ከጨዋታ ብልጫ ጋር 4-0 መርታት ችሏል። የጨዋታው ከፍተኛ ፉክክር ከመጀመሪያው ደቂቃ የጀመረ ነበር። ፋሲል ከነማዎች ወደ ሳጥን ባደረሷቸው ኳሶች እና በጊዮርጊሱ ኢስማኤል ኦሮ አጎሮ የ2ኛ ደቂቃ የርቀት ሙከራ የጨዋታው ግለት ከፍ ያለ መሆኑ ታይቷል። ከሚቋረጡ ኳሶች በቶሎ ወደ ግብRead More →

ያጋሩ

ከአስረኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ሙለጌታ ምህረት -ሀድያ ሆሳዕና ስለጨዋታው “ጨወታውን እንዳየኸው ሁለት መልክ ነው ያለው ፤ ከዕረፍት በፊት ጥሩ ነበርን፡፡ ከዕረፍት በኋላ ደግሞ ትንሽ ወደ ኋላ ሸሽተን በመጫወታችን አቻ ሆነን ለመውጣት ተገደናል። በጨዋታው የመጀመሪያ ቀን ላይ በመሆናችንም ዘጠኝ ሰዓት ሞቃታማ በመሆኑ ተመጣጣኝRead More →

ያጋሩ

በድሬዳዋ ከተማ ሁለተኛ የጨዋታ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ ቀትር ላይ ወልቂጤ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና ያገናኘው እና በሁለቱ አጋማሾች ሁለት መልኮች የነበሩት ጨዋታ ሁለት አቻ ተጠናቋል። ከጨዋታው ጅማሮ አንስቶ በቁጥር በርከት ብለው መሀል ሜዳው ለመቆጣጠር እና ወልቂጤ ከተማን ጫን ብለው የመጫወት ፍላጎት የነበራቸው ሀዲያ ሆሳዕናዎች በመጀመሪያዎቹ 15 ደቂቃዎችን በአመዛኙ በተጋጣሚ የሜዳRead More →

ያጋሩ

የፌዴሬሽን እና የክለብ አመራሮች የተገኙበት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የመጀመሪያ ዙር ግምገማ ዛሬ ተከናውኗል። ከ03:00 ጀምሮ በጁፒተር ሆቴል የተካሄደው የከፍተኛ ሊጉ የአንደኛ ዙር ግምገማ በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ የመክፈቻ ንግግር ተጀምሯል። አቶ ኢሳይያስ ከብሔዊ ቡድኑ የአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎ ጋር አያይዘው የከፍተኛ ሊጉ ክለቦች አመራሮች ውይይታቸው ሊጉ ሊኖረው ከሚገባውRead More →

ያጋሩ

ለወራት ጅማ አባ ጅፋር እና አዲስ አበባ ከተማን ሲያወዛግብ የቆየው የኢያሱ ጉዳይ በስተመጨረሻ መልስ አግኝቷል። ከአዲስ አበባ ከተማ ጋር እስከ ጥቅምት 30 ቀን ውል የነበረው የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ ኢያሱ ለገሰ  በቅድመ ስምምነት ዘንድሮ ለጅማ አባ ጅፋር ለመጫወት መስማማቱ ይታወሳል። እስከ ሦስተኛ ሳምንት ለአዲስ አበባ ከተማ ከተጫወተ በኋላ ተጫዋቹ በክለቡ የመቀጠልRead More →

ያጋሩ