ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ሰበታ ከተማ
[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] ከነገ የሊጉ ጨዋታዎች የምሽቱን መርሐግብር የተመለከተው ዳሰሳችን እንዲህ ይነበባል። ውድድሩ ወደ ድሬዳዋ ከተማ ሲዘዋወር በሽንፈት ከጀመሩ ቡድኖች መካከል የሆኑት ፋሲል እና ሰበታ ነገ እርስ በእርስ ይገናኛሉ። የዓመቱን ሁለተኛ ሽንፈታቸው በቅርብ ተፎካካሪያቸው እና በሰፊ የጎል ልዩነት የደረሰባቸው ፋሲል ከነማዎች ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ያላቸው ልዩነት ወደ አምስት ከፍRead More →