[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] ከወራት በፊት የአልጄሪያውን ክለብ ጄኤስ ካቢሊ ተቀላቅሎ የነበረው ኢትዮጵያዊው አጥቂ ሙጂብ ቃሲም ከክለቡ ጋር ተለያይቷል? በሲዳማ ቡና በተከላካይ መስመር በመጫወት ብዙሃኑን የስፖርት ቤተሰብ የተዋወቀው ሙጂብ ከዛም ወደ ሀዋሳ ከተማ፣ አዳማ ከተማ እና ፋሲል ከነማ በማምራት በኢትዮጵያ እግርኳስ ስሙን ከፍ እንዳደረገ ይታወቃል። በተለይ በዐፄዎቹ ቤት ሦስት ተከታታይRead More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] ቡድናቸውን እየመሩ በህመም ምክንያት ወደ ሆስፒታል የተወሰዱት የወልቂጤ ከተማው አሠልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው አሁናዊ የጤና ሁኔታን አጣርተናል። ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን የመጨረሻ ጨዋታ የሆነው የመከላከያ እና ወልቂጤ ከተማ ጨዋታ በጦሩ 3-1 አሸናፊነት እንደተጠናቀቀ ይታወቃል። በጨዋታው ገና በጊዜ መሪ የነበሩት ወልቂጤዎች በ10ኛው ደቂቃ ዋናRead More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] በ11ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ መከላከያ ወልቂጤ ከተማን ድል ካደረገ በኋላ አሰልጣኞቹ ተከታዩን አስተያየት ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ – መከላከያ ስለ ጨዋታው እንቅስቃሴ “እንዳያቹሁት በመጀመርያ አምስት ደቂቃ ነው የገባብን ከዛ አገግመን ተመልሰን ማሸነፍ ቀላል አይደለም። በተለይ ወጣት ምንም ልምድ የሌላቸው ተጫዋቾችን አሰልፈናል። ተሾመ የመጀመርያውን ጎልRead More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] መከላከያ ከአምስት ጨዋታ በኋላ ግቦች ባስቆጠረበት ጨዋታ ወልቂጤ ከተማን 3-1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ደረጃውን አሻሽሏል። መከላከያ በመጨረሻው ጨዋታ በድሬዳዋ ከተማ ሽንፈትን ካስተናገደው የመጀመሪያ 11 ተሰላፊዎች ውስጥ አቤል ነጋሽን በተሾመ በላቸው ብቻ ሲለውጥ በአንፃሩ ወልቂጤ ከተማዎች ደግሞ ከሀዲያ ሆሳዕና አቻ ከተለያየው ስብስብ አራት ለውጦችን ሲያደርጉ ዉሀቡ አደምስRead More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] በአቻ ውጤት ከተጠናቀቀው የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ በኋላ ሶከር ኢትዮጵያ ከአሰልጣኞች ጋር ተከታዩን ቆይታ አድርጋለች። አሰልጣኝ ገብረመድህን ሀይሌ – ሲዳማ ቡና ስለ ጨዋታው “ጥሩ ነው መጥፎ አይደለም። ግን የራሳችን ጨዋታ ነው የተበላሸብን። ያው እንግዲህ ኳስ ጨዋታ ማለት በኢንሲደንቶች የሚያጋጥሙ ነገሮችን መጠቀም ነው፡፡ በተደጋጋሚ እኛ ላይ ይሰጡ የነበሩRead More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] ተመጣጣኝ ፉክክር በተስተናገደበት የዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ እና ሲዳማ ቡና አንድ አቻ ተለያይተዋል። አርባምንጭ ከተማዎች ወላይታ ድቻን ከረታው ስብስባቸው ውስጥ አምስት ለውጦችን አድርገዋል። በዚህም ይስሀቅ ተገኝ ፣ ወርቅይታደስ አበበ ፣ አሸናፊ ኤልያስ ፣ ሐቢብ ከማል እና ፀጋዬ አበራን አስወጥተው በምትካቸው ሳምሶን አሰፋ ፣ ደረጀ ፍሬውRead More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] ኢትዮጵያዊው ዳኛ በአምላክ ተሰማ ከስድስት ቀናት በኋላ የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታን የሚመራ ይሆናል፡፡ የ2022 የአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የማጣሪያ ጨዋታዎች ከያዝነው ሳምንት ጀምሮ በተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ክለቦች መካከል የሚደረግ ይሆናል፡፡ከስድስት ቀናት በኋላ በቀጣዩ ሳምንት ቅዳሜ ቀን 10፡00 ላይ የመጀመሪያ የማጣሪያ ጨዋታ የሆነው እና በሞሮኮው ራጃ ካዛብላንካ እና በደቡብRead More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] ከኢትዮጵያ የ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ድል በኋላ የወቅቱ ድንቅ አጥቂዎች ረድኤት አስረሳኸኝ እና ሎዛ አበራ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርገዋል። በሴቶች እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ የማይረሳ ታሪክን እየፃፉ ይገኛሉ ፤ ከከምባታ ጠንባሮ ዞን ዱራሜ ከተማ የተወለዱት ሁለቱ እንስት እግር ኳስ ተጫዋቾች ሎዛ አበራ እና ረድኤትRead More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] አሰልጣኝ ዳዊት ሀብታሙን ያሰናበተው የከፍተኛ ሊግ የምድብ ሐ ክለብ ሀምበሪቾ ዱራሜ ተመስገን ዳናን በቦታው ተክቷል፡፡ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2014 የውድድር ዘመን የመጀመሪያውን ዙር የጅማ ውድድር ላይ ካለፈው ዓመት አንፃር ዝቅተኛ ውጤት በማምጣት በምድብ ሐ በደረጃ ሰንጠረዡ ስድስተኛ ደረጃ ላይ በአስር ነጥቦች ለመቀመጥ የተገደደው ሀምበሪቾ ዱራሜ ከአሰልጣኝRead More →

ያጋሩ