ቅድመ ዳሰሳ | አርባምንጭ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] በነገው የጨዋታ ዕለት ምሽት ላይ በሚደረገው ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ሀሳቦች አንስተናል። ከወራጅ ቀጠናው ከፍ ብለው የሚገኙት ሁለቱ ቡድኖች ከአደጋው ለመሸሽ ይፋለማሉ።...

ቅድመ ዳሰሳ | መከላከያ ከ ወላይታ ድቻ

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] ከድል መልስ እርስ በእርስ የሚገናኙት መከላከያ እና ወላይታ ድቻ የሚያደርጉትን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ከአምስት ጨዋታዎች በኋላ ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት ድል ያደረጉት...

የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 2-0 ሀዋሳ ከተማ

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] ባህርዳር ከተከታታይ ውጤት ማጣት መልስ ሶስት ነጥብ ከሀዋሳ ካገኘበት ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች ሀሳባቸውን ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ - ባህር ዳር ከተማ...

ሪፖርት | አሰልጣኙን መልሶ ያገኘው ባህር ዳር አሸንፏል

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] በምሽቱ ጨዋታ አሰልጣኛቸውን ከአፍሪካ ዋንጫ መልስ ያገኙት ባህር ዳር ከተማዎች ከጥሩ የጨዋታ እንቅስቃሴ ጋር ከሦስት ጨዋታዎች በኃላ ወደ ድል የተመለሱበትን ውጤት...

​የአሰልጣኞች አስተያየት | አዲስ አበባ ከተማ 0-1 ኢትዮጵያ ቡና

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና አዲስ አበባ ከተማን ካሸነፈ በኋላ ተጋጣሚ አሰልጣኞች ይህንን ብለዋል። አሰልጣኝ ደምሰው ፍቃዱ - አዲስ አበባ ከተማ...

​ሪፖርት | ቡናማዎቹ ወደ አሸናፊነት ተመልሰዋል

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] ሁለቱን የመዲናችን ክለቦች ያገናኘው ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና አሸናፊነት ፍፃሜውን አግኝቷል። ከሽንፈት የመጡት አዲስ አበባ ከተማዎች ከአምስት ጨዋታዎች በኋላ ከድል ጋር ለመታረቅ...

ሁለት የክልል እግርኳስ ፌዴሬሽኖች ከጎፈሬ ጋር ስምምነት ፈፅመዋል

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] ጎፈሬ ከአፋር እግርኳስ ፌዴሬሽን በመቀጠል ከሌሎች ፌዴሬሽኖች ጋር አብሮ ለመስማት ተስማምቷል። በሀገራችን የሊግ ዕርከኖች ከሚገኙ ክለቦች እንዲሁም በተለያዩ የእግርኳስ ውድድሮች ላይ...

​ድሬዳዋ ከተማ አሠልጣኝ ዘማርያም ላይ ውሳኔ አሳልፏል

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] በቅርቡ ለዋና አሰልጣኙ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ ጥሪ ያስተላለፈው ድሬደዋ ከተማ አዲስ ውሳኔ ማስተላለፉ ታውቋል። በቅርቡ ባቀረብነው ዘገባ ድሬዳዋ ከተማ ለአሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ...