[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] በጨዋታ ሳምንቱ በተደረጉ ስምንት ጨዋታዎች መነሻነት የተመለከትናቸው ትኩረት የሳቡ ተጫዋች ነክ ጉዳዮች የሁለተኛው ፅሁፋችን አካል ናቸው። 👉 መሳይ አያኖ በድንቅ ብቃት ተመልሷል በዘንድሮ የውድድር ዘመን ሁለት ጨዋታዎች ላይ ብቻ (ከፋሲል ከነማ እና ባህር ዳር ከተማ) የሀዲያን ግብ እንዲጠብቅ ሀላፊነት ተሰጥቶት የነበረው መሳይ አያኖ ቡድኑ በ12ኛ ሳምንትRead More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] በ12ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች የታዘብናቸው ትኩረት የሳቡ ክለቦችን የተመለከቱ ጉዳዮች የመጀመሪያ ፅሁፋችን ክፍል ናቸው። 👉 ሊጉን መምራት የሚገባው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከጨዋታ ጨዋታ ይበልጥ እየተሻሻለ የሚገኘው በዚህኛው የጨዋታ ሳምንት ወልቂጤ ከተማን በአሳማኝ ሁኔታ 4-0 በመርታት የፋሲል ከነማን ነጥብ ተከትሎ በ26 ነጥቦች ከተከታይ ቡድኖች በአራትRead More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] 👉 “ተክለማርያም፣ ያሬድ እና አሰቻለው ኳሱን ወደ ኋላ በማድረግ ሲጫወቱ ማየት አንፈልግም።” 👉 “ውበቱ ይህን ስላላደረገ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ውበቱን ማሰናበት … ?” 👉 “አደገኛ ቦታ ላይ ኳሱን ይዘው መሳቀቅ አንፈልግም።” 👉 ” ሊጉ ደካማ ነው በሚል አማርኛ መርጠን ቃል መዘን ስንዘረዝር ከምንውል ከድክመታችን ተነስተን መሥራትRead More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] ወልቂጤ ከተማ አሠልጣኝ ጻውሎስ ጌታቸውን አግዶ ሳይጠበቅ ከሀምበሪቾ ዱራሜ ጋር ከሰሞኑ ቅድመ ስምምነት ፈፅሞ የነበረውን አሠልጣኝ ሾሟል። ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2014 የውድድር ዘመንን እስከ አስራ ሁለተኛው ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች ድረስ በአሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው ሲመራ የቆየው ወልቂጤ ከተማ በትላንትናው ዕለት በቅዱስ ጊዮርጊስ 4ለ0 ከተረታ በኋላ አሰልጣኝRead More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከጋና ጋር ላለበት ወሳኝ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ለ27 ተጫዋቾች ጥሪ አቅርቧል። በኮስታሪካ አስተናጋጅነት ለሚከናወነው የዓለም የሴቶች ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ ውድድር ላይ ለመሳተፍ ሁለት የአህጉራችን ብሔራዊ ቡድኖች ቦታ እንዳላቸው ይታወቃል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንም የሁለተኛ፣ ሦስተኛ እና አራተኛ ዙርRead More →

ያጋሩ