[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] 13ኛው ሳምንት በሚቋጭበት ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። በሁለት የወቅታዊ ውጤት ፅንፍ ላይ የሚገኙት ሲዳማ እና ወልቂጤ በጨዋታ ሳምንቱ የመጨረሻ ቀን በየፊናቸው በሊጉ የሚኖራቸው የፉክክር ቦታ ላይ ትርጉም ያለውን ግጥሚያ ነገ ምሽት ላይ ያደርጋሉ። ከመጨረሻው ሽንፈቱ በኋላ ከአምስት ጨዋታዎች 11 ነጥቦችን ያሳካው ሲዳማ ቡና እየተሻሻለ አምስተኛRead More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] በ15 ነጥቦች እና በ11 ደረጃዎች ተለያይተው አራተኛ እና አስራ አምስተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙት ድቻ እና ጅማ የሚያደርጉት ጨዋታ እንዲህ ተቃኝቷል። ከሦስት ተከታታይ ሽንፈት በኋላ ያለፉትን ሦስት ጨዋታዎች ድል ያደረገው ወላይታ ድቻ በአሸናፊነት በመዝለቅ እስከ ሁለተኛ ደረጃ ነጥቡን የሚያሳድግበትን ሦስት ነጥብ ማግኘትን እያለመ ጨዋታውን ይጀምራል። በሊጉ የመጀመሪያRead More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] መከላከያ አዳማ ላይ ሦስት ነጥብ ካገኘበት የምሽቱ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኞች ሀሳባቸውን አጋርተዋል፡፡ አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ – መከላከያ ስለ ጨዋታው…? ያው የምንፈልገው ነው፡፡ የውጤት ጨዋታ ነው። በአሁኑ ሰዓት የምንጫወተው የቡድኑን ደረጃ ከፍ ለማድረግ የምትወጣበት ስለሆነ ቅድም የጠየከኝ ጥያቄ መልስ እያገኘ ነው። ወጣቶች እያገቡ ነው። ስለዚህ በወጣቶችRead More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] መከላከለያ ከግሩም የመከላከል ትጋት ጋር በመጀመሪያ አጋማሽ ያስቆጠራትን ግብ አስጠብቆ አዳማ ከተማን በመርታት ወደ አሸናፊነት ተመልሷል። ሁለት ቡድኖች በመጨረሻ ጨዋታ ከተጠቀሙባቸው የመጀመሪያ ተሰላፊዎች ሁለት ሁለት ለውጥ ሲያደርጉ በአዳማ ከተማ በኩል ከፋሲል ከነማ ጋር አቻ ከተለያየው ስብስብ በቅጣት ምክንያት መሰለፍ ባልቻሉት ሚሊዮን ሰለሞን እና ዳዋ ሆቴሳ ምትክRead More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] አሰልጣኝ እንዳልካቸው ጫካ የሚመራው ብሔራዊ ቡድን ለመጀመሪያ የማጣሪያ ጨዋታው ተጫዋቾችን መጥራቱን ፌዴሬሽኑ አስታውቋል። በ2022 በህንድ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የሴቶች ከ17 ዓመት በታች ዓለም ዋንጫ ለማለፍ የመጀመርያ ዙር ማጣርያ ውድድር ያለበት የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የጌዴኦ ዲላው አሰልጣኝ እንዳልካቸው ጫካን  መሾሙን መዘገባችን የሚታወስ ሲሆን አሁንRead More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] በኢንተርናሽናል ዳኛ በዓምላክ ተሰማ እና በሲዳማ ቡና መካከል የነበረው ጉዳይ በውይይት መፈታቱን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አሳወቀ። በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ ከማድረጋቸው አንድ ቀን በፊት ሲዳማ ቡና በጨዋታው አርቢትር ምደባ ላይ ቅሬታ አቅርቦ እንደነበር ይታወሳል። ክለቡ በወቅቱ ለኢትዮጵያ ፕሪምየርRead More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] ያለግብ ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ የተደመጠው የአሰልጣኞች አስተያየት እንዲህ ይነበባል። አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ – ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለጨዋታው ” ከባድ ጨዋታ ነበር። ይህ እንደሚገጥመን አውቀነው ነበር። ከባድ ቡድን ነው ሁሉ ነገራቸው ጠንክሮ ነው የመጣው። እኛ ላይ ሁሉም ቡድን እንደአዲስ ሁሌም ጠንክሮ እንደሚመጣ እናውቃለን። ያ ነገር ነው ሜዳ ላይምRead More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] ከደቂቃዎች በፊት በተጠናቀቀው ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና የሊጉን መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ የማሸነፍ ጉዞ በአቻ ውጤት አቁሟል። አምስት ተከታታይ ድሎችን አድርገው ለዛሬው ጨዋታ የቀረቡት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ወልቂጤ ከተማን አራት ለምንም ከረቱበት የመጨረሻ ጨዋታ አንድም የተጫዋች ለውጥ ሳያደርጉ ወደ ሜዳ ገብተዋል። ከሽንፈት በኋላ ወደ ድል የተመለሱበትን ውጤት ባሳለፍነው ሳምንትRead More →

ያጋሩ