[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] በ14ኛው ሳምንት ትኩረት ከሚስቡ ጨዋታዎች መካከል አንዱ የሆነውን ጨዋታ እንዲህ ቃኝተነዋል። የሁለቱ ተጋጣሚዎችን የቅርብ ጨዋታ ውጤቶች እና የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ መዳከም ለተመለከተ ለነገው ጨዋታው የሚገባውን ግምት ላይሰጥ ቢችል አያስገርምም። ሆኖም አምና ዋነኛ ተፎካካሪ የነበሩ መሆኑ እና ዘንድሮም የተሰጣቸው ግምት የነገ ምሽቱን ፍልሚያ ትኩረት እንዲስብ ያደርጋል። ባሳለፍነውRead More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2014 የውድድር ዓመት ሁለተኛ ዙር ትናንት እና ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ጅማሮውን ሲያደርግ ነጌሌ አርሲ ወደ መሪነት የተሸጋገረበት፣ ኤሌክትሪክ እና ቡራዩ የመጀመርያ ሽንፈት ያስተናገዱበት እንዲሁም ነቀምቴ በአሸናፊነቱ የቀጠለበትን ውጤት አስመዝግበዋል። ምድብ ሀ ወደ ባህር ዳር ያመራው የምድብ ሀ ውድድር በአፄ ቴዎድሮስ ስታደየም የሚካሄድ ሲሆንRead More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] የ14ኛ ሳምንት የመክፈቻ መርሐ-ግብር የሆነው የሰበታ ከተማ እና ባህር ዳር ከተማ ፍልሚያ እንዲህ ተቃኝቷል። በብቸኝነት እስካሁን በሊጉ አንድ ጨዋታ ብቻ ያሸነፈው ሰበታ ከተማ ከገባበት የውጤት ማጣት ቀውስ ለማገገም እና ከሚገኝበት የደረጃው ቅርቃር መሻሻል ለማስመዝገብ ለመንደርደር ነገ እጅግ ጠንካራ ፉክክር እንደሚያደርግ ይታሰባል። ባሳለፍነው ሳምንት የብዙዎች መነጋገሪያ የነበረውRead More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] በ13ኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች የተሻለ ብቃት ያሳዩ ተጫዋቾችን በሚከተለው መልኩ በምርጥ ቡድናችን አካተናል። የተጫዋች አደራደር ቅርፅ 4-4-2 (ዳይመንድ) ግብ ጠባቂ አላዛር ማርቆስ – ጅማ አባጅፋር በጉዳት ምክንያት ሁለት ተከታታይ ጨዋታዎች አምልጦት የነበረው ቁመታሙ የግብ ዘብ አላዛር ቡድኑ ጅማ ድቻ ላይ ወሳኝ ሦስት ነጥብ እንዲያሳካ እጅግ ከፍRead More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] የመጨረሻው ፅሁፋችን ደግሞ በጨዋታ ሳምንቱ የተመለከትናቸው ሌሎች ትኩረት የሚሹ ጉዳዮችን እናነሳለን። 👉 የረዳት ዳኞቻችን ስህተቶች መበራከት የዲ ኤስ ቲ ቪ ወደ ሀገራችን እግርኳስ መምጣት ከበርካታ ነገሮች አንፃር የጠራ ዕይታ እንዲኖረን እያደረገ ይገኛል። የቡድኖችን እና የተጨዋቾችን የተናጠል ብቃት በተሻለ መረዳት ለመግምገም ማስቻሉ እንዳለ ሆኖ የዳኝነት ውሳኔዎችንም በድጋሚRead More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] ባህር ዳር ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ ያለ ግብ አቻ ሲለያዩ በጉዳት ምክንያት በጨዋታው ያልተሳተፈው ተከላካይ በአወዳዳሩው አካል የ3 ጨዋታዎች ቅጣት ተላልፎበታል። የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ13ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከትናንት በስትያ ፍፃሜያቸውን ማግኘታቸው ይታወቃል። በአብዛኛው የጨዋታ ሳምንቱ በተገባደደ ማግስት የሊጉ የውድድር አመራር እና ሥራ-አስፈፃሚ ኮሚቴ የዲሲፕሊን ውሳኔዎችንRead More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] ከአሰልጣኙ ዘላለም ሽፈራው ጋር ከሰሞኑ ሰጣ ገባ ውስጥ የሚገኘው ሰበታ ከተማ ሁለተኛውን የውጭ ዜጋ ተጫዋች ወደ ስብስቡ ለመቀላቀል ወደ ቡድኑ አምጥቷል፡፡ በኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ያልተሳካ የውድድር አመትን በ13ቱ የሊጉ ሳምንታት ያሳለፈው ሰበታ ከተማ ከሰሞኑ ከአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው ጋር ውዝግብ ውስጥ የገባ ሲሆን አሰልጣኙም ከክለቡ ጋርRead More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] የጨዋታ ሳምንቱ ትኩረት የሳቡ አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች በሦስተኛው ፅሁፋችን ለመዳሰስ ተሞክሯል። 👉 የተመስገን ዳና የመጀመሪያ ጨዋታ ከቀናት በፊት ወልቂጤ ከተማን የተረከቡት አሰልጣኝ ተመስገን ዳና በሊጉ በዋና አሰልጣኝነት በመሩት የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ከሲዳማ ቡና ጋር በአቻ ውጤት ቢደመድምም በእንቅስቃሴ ረገድ በተለይ በመጀመሪያ አጋማሽ በርካታ ተስፋ የሚሰጡ ሂደቶችን አስመልክቶናል።Read More →

ያጋሩ