[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] በ14ኛው ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ዕለት ምሽት የሚደረገውን ጨዋታ እንዲህ ተመልክተነዋል። ይህ ጨዋታ በዚህ ሳምንት ከሚደረጉ ጥሩ ፉክክር ልናይባቸው ከምንችላቸው ጨዋታዎች ውስጥ የሚመደብ ነው። ቡድኖቹ በደረጃ ይራራቁ እንጂ ሜዳ ላይ የጨዋታው መንገዳቸው በግልፅ የተስተዋሉባቸው የቅርብ ጨዋታዎቻቸው ነገ ምሽት ላይ ሲገናኙ የሚፈጠረውን እንድንጠብቅ ያደርገናል። ከውጤት አንፃርም ቅዱስ ጊዮርጊስRead More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] ነገ አስር ሰዓት በሲዳማ ቡና እና አዲስ አበባ ከተማ መካከል የሚደረገው ጨዋታ እንዲህ ተዳሷል። ከሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ በመቀጠል ከአዳማ ከተማ ጋር በጣምራ በሊጉ ጥቂት ጨዋታዎችን (2) የተሸነፉት ሲዳማ ቡናዎች ባሳለፍነው ሳምንት ከወልቂጤ ከተማ ጋር አቻ ሲለያዩ ካሳዩት ደካማ ብቃት ለማገገም እና ዳግም ሦስት ነጥብ አግኝቶRead More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] ባሳለፍነው ሳምንት የተደረገውን የወልቂጤ ከተማ እና የሲዳማ ቡናን ጨዋታ ከመሩት ዳኞች መሐል አንዱ የቅጣት ውሳኔ ተላልፎባቸዋል፡፡ በዘንድሮ የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ውድድር ላይ እየታዩ ካሉ ክፍተቶች መካከል በተለየ መልኩ ረዳት ዳኞች የሚፈፅሙት ተደጋጋሚ የውሳኔ አሰጣጥ ክፍተት በጉልህ ይነሳል፡፡ በተጠናቀቀው የ13ኛ ሳምንት የፕሪምየር ሊጉ መርሐ-ግብር ወልቂጤ ከተማRead More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] አስገራሚ ምሽት ከነበረውና ሀዋሳ መከላከያ ላይ ወሳኝ ድል ካስመዘገበበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየታቸውን ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ – መከላከያ ስለ ጨዋታው እንቅስቃሴ “ለተመልካች ጥሩ ጨዋታ ነው ማለት ይቻላል። በውጤት ደረጃ ስትመለከተው ለእኛ ጥሩ አደለም። የማይሆኑ ስህተቶችን እየሰራን በመጀመሪያ አስራ አምስት ደቂቃ ሁለት ጎሎችን ሰጥተን ነበር።Read More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] አምስት የፍፁም ቅጣት ምቶች ፣ አንድ ቀይ እና 9 ቢጫ ካርድ እንዲሁም አምስት ግቦች በተመዘገቡበት አስገራሚው ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ መከላከያን 3-2 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ከመሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ያላቸውን ልዩነት ለጊዜውም ቢሆን ወደ አንድ አጥበዋል። ሀዋሳ ከተማዎች ፋሲል ከተማን ከረታው ስብስብ የሁለት ተጫዋቾች ለውጥ ያደረጉ ሲሆንRead More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] ድንቅ የሁለተኛ አጋማሽ በነበረው ጨዋታ አዳማ ከተማ በመቀመጫ ከተማው እየተጫወተ የሚገኘው ድሬዳዋ ከተማን በመርታት ከድል ጋር ተገናኝቷል። ከባህር ዳር ከተማ ጋር ያለግብ አቻ ተለያይተው የዛሬውን ጨዋታ የቀረቡት ድሬዳዋ ከተማዎች ከመጨረሻ ተቀዳሚ አሰላለፋቸው አንድም ለውጥ ሳያደርጉ ወደ ሜዳ ገብተዋል። አዳማ ከተማዎች ደግሞ በመከላከያ አንድ ለምንም ከተረቱበት የ13ኛRead More →

ያጋሩ

 [iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] በአዳማ ከተማ አሸናፊነት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ አሠልጣኞች የድህረ-ጨዋታ አስተያየት ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። ፋሲል ተካልኝ – አዳማ ከተማ ውጤቱ እንዴት ነው? ስታሸንፍ ደስ ይላል። ስህተቶች ነበሩ። እነሱን ማስተካከል ይጠበቅብናል። ግን በሁሉም መልኩ ጨዋታውን በልጠን ነው የተጫወትነው። ማሸነፋችን ተገቢ ነው ብዬ አስባለው። ብዙ የጎል ዕድሎችም ፈጥረናል። የሳትናቸው የጎልRead More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ በወልቂጤ ውሉን ለተጨማሪ ዓመት አራዝሟል። አሠልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸውን ካገደ በኋላ በተመስገን ዳና እየተመራ በ13ተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ከሲዳማ ቡና ጋር ከቀናተ በፊት ነጥብ የተጋራው ወልቂጤ ከተማ ውሉ ተጠናቆ የነበረውን የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ሙሉጌታ ወልደጊዮርጊስ ለተጨማሪ አንድ አመት በክለቡ እንዲቆይ አድርጓል። የቀድሞውRead More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] በአሠልጣኝ አሸናፊ በቀለ የሚመራው ጅማ አባጅፋር በዛሬው ዕለት ለሦስት ተጫዋቾች የእግድ ደብዳቤ እንደሰጠ ሶከር ኢትዮጵያ አውቃለች። የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ ክለብ የሆነው ጅማ አባጅፋር የሊጉን ዋንጫ ከፍ ባደረገ ማግስት በየዓመቱ ላለመውረድ የሚጣጣር ቡድን እንደሆነ ይታወቃል። የትግራይ ክልል ክለቦች አለመሳተፋቸውን ተከትሎ የእነርሱን ቦታ ለማግኘት በተደረገው ውድድርRead More →

ያጋሩ