[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] የጨዋታ ሳምንቱ አጋማሽ ላይ በሚደረገው የነገ ምሽቱ ፍልሚያ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ከውድድሩ መጀመር አስቀድሞ በተሰጣቸው ግምት ልክ ወደ ዋንጫ ፉክክሩ ያልቀረቡት ባህር ዳር እና ቡና ዕኩል 19 ነጥቦችን ይዘው ነገ ምሽት ይገናኛሉ። በድሬዳዋ ከተማ ላይ በተደረጉ ጨዋታዎች ከአንድ ጊዜ በላይ ድል ማስመዝገብ ያልቻሉት ሁለቱ ቡድኖችRead More →

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የምድብ ሀ ውድድር ዛሬ በአሰላ ሲጀመር የምድብ ለ ቀሪ የመጀመርያ ሳምንት ጨዋታዎችም በጎንደር ተካሂደዋል። ምድብ ሀ በጎንደር ትናንት የተጀመረው ውድድር ዛሬም በሁለት ጨዋታዎች ሲቀጥል በዐፄ ፋሲለደስ ስታዲየም ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል። የአማራ ክልል ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ሃላፊ አቶ አማኑኤልRead More →

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] ነገ 10 ሰዓት በአርባምንጭ እና ሰበታ ከተማ መካከል የሚደረገው ፍልሚያ እንዲህ ተዳሷል። ከአዳማ ከተማ በመቀጠል በሊጉ ከፍተኛ የአቻ ውጤቶችን ያስመዘገበው አርባምንጭ ከተማ ያለፉትን አራት ጨዋታዎች ለተጋጣሚ እጅ አልሰጠም። በተለይ እየተነቃቃ የነበረው ሲዳማን፣ በመቀመጫ ከተማው የሚጫወተው ድሬዳዋን፣ አቡበከር ናስርን የያዘው ቡናን እንዲሁም የሊጉን መሪ ጊዮርጊስን በተከታታይ ባለውRead More →

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] ያለ ጎል ከተጠናቀቀው የምሽቱ የአዳማ እና ሀዋሳ ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ – አዳማ ከተማ የቁጥር አድቫንቴጅን ስላለመጠቀማቸው “እንግዲህ ያው ተቃራኒ ሁልጊዜ ጎዶሎ ሲሆን አንተ ጋር የቁጥር ብልጫ ያለው ቡድን ትንሽ ትዕግስተኛ መሆን ያስፈልገዋል፡፡ በእረፍትም የተነጋገርነው ያንን ነው፡፡ የቁጥር ብልጫ ስላለን ሜዳ ላይRead More →

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] ከ70 ደቂቃዎች በላይ በጎዶሎ የተጫዋች ቁጥር የተጫወቱት ሀዋሳ ከተማዎች ከአዳማ ከተማ ጋር ያለ ግብ አቻ ተለያይተዋል። ባሳለፍነው ሳምንት ለመጀመሪያ ጊዜ ሦስት ጎል ተጋጣሚ ላይ አስቆጥረው ድሬዳዋ ከተማን ያሸነፉት አዳማ ከተማዎች ዮሴፍ ዮሐንስን በታደለ መንገሻ ለውጠው ጨዋታውን ሲጀምሩ ሀዋሳ ከተማዎችም ድራማዊ ክስተቶች በበረከቱበት ፍልሚያ መከላከያን ሲረቱ ከተጠቀሙበትRead More →

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] የወቅቱ የሊጉ አሸናፊ ፋሲል ከነማ በመቀመጫ ከተማው እየተጫወተ የሚገኘው ድሬዳዋ ከተማን ካሸነፈበት ጨዋታ በኋላ አሠልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። ሥዩም ከበደ – ፋሲል ከነማ ያለፉት ጨዋታዎች ጠፍቶ የነበረው የቡድኑ ረሀብ ዛሬ ጎልቶ ስለመውጣቱ? መጀመሪያ እዚህ ተጫውተን በጊዮርጊስ 4ለ0 የተሸነፍንበት ጨዋታ ለእኛ በዐምሮ ደረጃ ብዙ ነገር ነበረው። ከዛRead More →

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] በአንደኛው ዙር የመጨረሻ የጨዋታ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማን የገጠሙት ፋሲል ከነማዎች ከጨዋታ የበላይነት ጋር ከሰሞኑ የተለየ የማሸነፍ ረሐብ አሳይተው ድሬዳዋ ከተማን 4-0 በመርታት ዙሩን በጥሩ ውጤት አጠናቀዋል። ፋሲል ከነማ በመጨረሻው ጨዋታ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር አቻ ከተለያየው ስብስብ የአራት ተጫዋቾች ለውጥ ያደረገ ሲሆን በዚህም ሚኬል ሳማኬ፣Read More →

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] ከእግር ኳስ መሰረታዊ አካላት መካከል አካል ብቃት አንዱ ነው። በተለይም በእግር ኳስ ትልቅ ደረጃ ላይ መድረስ በቻሉት ሀገራት ትኩረት ተሰጥቶት ሲሰራበት እንመለከታለን። በሀገራችን ይህንን ጉዳይ አስመልክቶ በተለያዩ ጊዜያት ጥያቄዎች ሲነሱ ቆይተዋል። ይህንን ነገር ይዘን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የአካል ብቃት አሰልጣኝ የሆኑት ዶ/ር ዘሩ በቀለን አናግረናል። *Read More →