ቅድመ ዳሰሳ | አዲስ አበባ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] ኮቪድ ያንዣበበት የነገውን ሁለተኛ ጨዋታ የተመለከቱ ሀሳቦችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። በአንድ በኩል ከላይ እና ከታች ባለው ፉክክር ላይ ለሁለቱም የመዲናዋ ተጋጣሚዎች ወሳኝ...

የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 1-1 ኢትዮጵያ ቡና

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] አንድ ለአንድ ከተጠናቀቀው የምሽቱ የባህርዳር እና ቡና ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አብርሀም መብራቱ - ባህር ዳር ከተማ የመጀመሪያው እና...

​ቅድመ ዳሰሳ | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ሲዳማ ቡና

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] ነገ በሚደረገው ቀዳሚው መርሐ-ግብር ዙሪያ ተከታዮቹ ሀሳቦች ተነስተዋል። በወራጅ ቀጠናው በሦስት ነጥቦች እና ሦስት ደረጃዎች ብቻ ከፍ ብለው 11ኛ ደረጃ ላይ...

ሀዲያ ሆሳዕና የተወሰነበትን ውሳኔ እንዲፈፅም ታዟል

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] ፌዴሬሽኑ በአክሊሉ አያናው እና ሀዲያ ሆሳዕና ዙሪያ ያሳለፈው ውሳኔ በሰባት ቀናት ውስጥ እንዲተገበር፤ ካልተተገበረም ጠንከር ያለ እርምጃ እንደሚወሰድበት አሳስቧል። ተጫዋች አክሊሉ...

ሪፖርት | ባህር ዳር እና ኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] ጥሩ ፉክክር የታየበት የምሽቱ የባህር ዳር ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ 1-1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል። ባለሜዳዎቹ ባህር ዳር ከተማዎች በመጨረሻው...

የአሠልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 1-1 ሰበታ ከተማ

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] አንድ ነጥብ ለሁለት የተጋሩት ሰበታ እና አርባምንጭ ከጨዋታው በኋላ በአሠልጣኞቻቸው ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። መሳይ ተፈሪ - አርባምንጭ ከተማ በሁለተኛው አጋማሽ ስላሳዩት...

​ሪፖርት | አርባምንጭ እና ሰበታ በሊጉ የመጀመሪያ ግንኙነታቸው ነጥብ ተጋርተዋል

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] ከደቂቃዎች በፊት በተጠናቀቀው ጨዋታ በሁለቱ አጋማሽ በተቆጠሩ ሁለት ጎሎች አርባምንጭ ከተማ እና ሰበታ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል።       ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት...

​ፋሲል ከነማ እና ዳሽን ቢራ የአጋርነት ስምምነታቸውን አድሰዋል

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] ያለፉትን አምስት ዓመታት በጋራ ሲሰሩ የነበሩት ፋሲል ከነማ እና ዳሽን ቢራ ከፍተኛ ዋጋ በሚወጣበት አዲስ ስምምነት አጋርነታቸውን አራዝመዋል። የአንድ ጊዜ የሊጉ...