ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] የውድድሩን መጋመስ በሚያበስረው የነገ ምሽቱ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ጉዳዮች አንስተናል። ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት ሦስት ነጥብ ማሳካት ችለው የነበሩት የነገዎቹ ተጋጣሚዎች ድሬዳዋን...

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ መግለጫ ሰጥተዋል

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] 👉"ረጅም ዓመት በሴቶች ላይ ቆይቻለው። ምን መደረግ እንዳለበት በደንብ አውቃለሁ" 👉"ዋና ዓለማው ለዋናው እና ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ግብዓት የሚሆኑ...

ቅድመ ዳሰሳ | መከላከያ ከ ጅማ አባ ጅፋር

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር ውድድር የመጨረሻ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታን በሚከተለው መልኩ ዳሰነዋል። የውድድር ዓመቱን በድል የጀመሩት መከላከያዎች የመጀመሪያውን ዙር ውድድር...

የአሠልጣኞች አስተያየት | አዲስ አበባ ከተማ 1-3 ቅዱስ ጊዮርጊስ

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] ከምሽቱ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሠልጣኞች ለሱፐር ስፖርት ተከታዩን ሀሳብ አጋርተዋል። ደረጄ ተስፋዬ - ቅዱስ ጊዮርጊስ (ምክትል አሠልጣኝ) ስለጨዋታው...? መጀመሪያ እንዳሰብነው አልነበረም።...

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ መሪነታቸውን አጠናክረዋል

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] በኮቪድ መነሻነት ወሳኝ ተሰላፊዎቹን ሳይዝ ወደ ሜዳ የገባው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመመራት ተነስቶ አዲስ አበባ ከተማን በመርታት ከሁለት ተከታታይ የአቻ ውጤቶች በኃላ...

​የአሠልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 1-2 ሲዳማ ቡና

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] ሱፐር ስፖርት በሲዳማ ቡና አሸናፊነት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ ከአሠልጣኝ የድህረ-ጨዋታ ሀሳብ ተቀብሏል። ገብረመድህን ኃይሌ - ሲዳማ ቡና ጨዋታው እንዴት ነበር? ጥሩ...

​ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከመመራት ተነስቶ ሀዲያን ረቷል

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] የመሐል ዳኛው ተጎድተው በወጡበት ጨዋታ ሲዳማ ቡና ከመመራት ተነስቶ ሀዲያ ላይ ጣፋጭ ድል ተጎናጽፏል። ባሳለፍነው ሳምንት የውድድር ዓመቱ አምስተኛ ሽንፈቱን በወላይታ...

​የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ ዙር ውድድር የጅማሮ ቀን ተራዝሟል

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] ከ15 ቀናት እረፍት በኋላ እንደሚጀመር ተገልፆ የነበረው  ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛው ዙር ውድድር የሚጀመርበት ቀን ተራዝሟል፡፡ የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር...