የኢትዮጵያ ከ20 በታች ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ሳምንት የዛሬ ውሎ

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲጀምሩ ጎንደር ላይ የተደረጉት የምድብ ሀ ሦስት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል።...

​የአሠልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 0-1 ወላይታ ድቻ

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] 120ኛው የሊጉ መርሐ-ግብር በወላይታ ድቻ አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ ሦስት ነጥብ ያገኙት እና ያስረከቡት አሠልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል። ጣሰው ታደሠ - ወላይታ ድቻ...

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ መሪውን ተጠግቶ ዙሩን አጠናቋል

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] የመጀመሪያው ዙር የመጨረሻ በነበረው ጨዋታ ወላይታ ድቻ በስንታየሁ መንግሥቱ ብቸኛ ግብ ወልቂጤ ከተማን በማሸነፍ የመጀመሪያውን ዙር በሁለተኝነት ማጠናቀቅ ችሏል። ባለፈው የጨዋታ...

​የአሠልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 0-0 ጅማ አባ ጅፋር

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] እጅግ የወረደ ፉክክር ካስመለከተው ጨዋታ በኋላ አሠልጣኞች የድህረ-ጨዋታ አስተያየት ሰጥተዋል። ዮሐንስ ሳህሌ - መከላከያ ስለ ውጤቱ? ከተጫወትነው ጨዋታ አንፃር እኩል ለእኩል...

​ሪፖርት | ታላቁ የአድዋ ድል በደማቁ በታሰበበት ጨዋታ መከላከያ እና ጅማ ነጥብ ተጋርተዋል

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] ቀዝቃዛ ፉክክር በተደረገበት ፍልሚያ መከላከያ እና ጅማ አባ ጅፋር ያለ ግብ ተለያይተዋል። ባሳለፍነው ሳምንት በክስተቶች በተሞላው መርሐ-ግብር በሀዋሳ ከተማ 3-2 የተሸነፉት...