የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ 3ኛ ሳምንት የዛሬ ውሎ
[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የ3ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ጅማሮውን ሲያደርግ ጎንደር ላይ ሦስት የምድብ ሀ ጨዋታዎች ተደርገው...
የከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ 13ኛ ሳምንት የዛሬ ጨዋታዎች ውሎ
[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም እየተከናወነ በሚገኘው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ የ13ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ሦስቱም ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተደምድመዋል፡፡ 3፡00 ሲል...
የከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 13ኛ ሳምንት የዛሬ ጨዋታዎች ውሎ
[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 13ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ሲጀምሩ መሪው ቡራዩ የተሸነፈበት እና ቤንች ማጂ ቡና ወደ መሪነት የተጠጋበት...
የከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ 13ኛ ሳምንት የዛሬ ጨዋታዎች ውሎ
[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] ከፍተኛ ሊግ የምድብ ሀ 13ኛ ሳምንት በባህር ዳር ከተማ ዩኒቨርስቲ ሜዳ ተካሂዶ በመጀመርያ ቀን ጨዋታዎች ነጌሌ አርሲ ነጥብ ሲጥል ንግድ ባንክ...