የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ 3ኛ ሳምንት የዛሬ ውሎ

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም መደረጋቸውን ሲቀጥሉ ሀዋሳ ተከታታይ ሦስተኛ ድሉን አሳክቷል። አዳማ ከተማ እና ፋሲል...

ወላይታ ድቻ ከግራ መስመር ተከላካዩ ጋር ተለያይቷል

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] ወላይታ ድቻ ቀሪ ኮንትራት ካለው የግራ መስመር ተከላካይ ጋር በስምምነት ተለያይቷል፡፡ በአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነ ማርያም የሚመራው እና በዘንድሮው የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር...

​የምንተስኖት አዳነ እና የአዳማ ከተማ ጉዳይ ዕልባት አግኝቷል

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] ያለፉትን ወራት ከክፍያ ጋር በተገናኘ ውዝግብ ውስጥ ገብተው የሰነበቱት አዳማ ከተማ እና ምንተስኖት አዳነ ጉዳያቸው መቋጫ አግኝቷል። የአማካይ መስመር ተጫዋቹ ምንተስኖት...

​ብርቱካናማዎቹ አዲስ አሠልጣኝ ለማግኘት ከጫፍ ደርሰዋል

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] የምስራቁ ክለብ ድሬዳዋ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ለመሾም ከጫፍ መድረሱን ሶከር ኢትዮጵያ አውቃለች። ያለፉትን ዓመታት በውጤት መንገራገጭ ላለመውረድ ሲታገል የቆየው ድሬዳዋ ከተማ...

ድሬዳዋ ከተማ በአሰልጣኝ ዘማርያም ጉዳይ አዲስ ውሳኔ አሳልፏል

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] በቅርቡ ከአሰልጣኝ ዘማርያም ጋር ውዝግብ ውስጥ የገባው ድሬዳዋ ከተማ አአሰልጣኙን በተመለከተ አዲስ ውሳኔ አሳልፏል። ካሳለፍነው ዓመት አጋማሽ ጀምሮ ድሬደዋ ከተማን በማሰልጠን...

​ድሬዳዋ ከተማ ቡድኑን በአዳዲስ አሠልጣኞች ሊያዋቅር ነው

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] የድሬዳዋ ከተማ ክለብ ቦርድ ሙሉ በሙሉ ነባር የአሠልጣኝ ቡድኑን በማሰናበት በአዳዲስ አሰልጣኞች ለመተካት ሥራ ጀምሯል፡፡ በኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የ2014 የውድድር...