[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] ሲዳማ ቡና የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ዜግነት ያለውን የተከላካይ አማካይ ወደ ክለቡ ለመቀላቀል ስምምነት ፈፅሟል።                                 በአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ እየተመራ በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር ጥቂት ጨዋታዎች አጀማመሩ ያላማረው እና የኋላ ኋላ ራሱንRead More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] ከወሳኙ የጋና ጨዋታ በፊት የኢትዮጵያ ሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል መግለጫ ሰጥተዋል። የኢትዮጵያ ሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በኮስታሪካ አስተናጋጅነት ለሚከናወነው የዓለም ዋንጫ ለማለፍ የአፍሪካ የማጣሪያ ጨዋታዎችን እያደረገ እንደሚገኝ ይታወቃል። ከዚህ ቀደም የሩዋንዳ፣ ቦትስዋና እና ታንዛኒያ አቻውን የረታው ቡድኑ ወደ ዋናውRead More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከጋናው ጨዋታ በፊት መግለጫ ሲሰጥ ከብዙሃን መገናኛ ጠንከር ባለ መልኩ የተነሳው የመልበሻ ቤት ጣልቃ ገብነት ጉዳይ ምላሽ ተሰጥቶበታል። የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሠልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ከነገ በስትያ ከጋና ጋር ለሚያደርጉት የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የመጨረሻ ዙር የመጀመሪያRead More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] 👉”ይሄ ውል የሚያዝናናኝ አይደለም” አሠልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል 👉”አሠልጣኝ ፍሬው ቡድኑን ከያዘ በኋላ የነበረው እድገት ምን ይመስላል የሚለውን ሥራ አስፈፃሚው ገምግሟል” አቶ ባህሩ ጥላሁን ያለፉትን ሁለት ዓመታት የኢትዮጵያ ሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድንን በአሠልጣኝነት ሲመሩ የነበሩት አሠልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ከወራቶች በፊት ውላቸው ማለቁ ይታወቃል። ምንም እንኳንRead More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] ከሰሞኑ ዋና አሰልጣኝ መሾሙን ያሳወቀው ድሬዳዋ ከተማ ረዳት አሰልጣኝ እና ቡድን መሪውን ይፋ አድርጓል፡፡ ደካማ የውድድር ጉዞን በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር በማድረጉ ቀደም ብሎ ዋና አሰልጣኙ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስን በመቀጠል ከቀናቶች በፊት ጊዜያዊ ረዳት አሰልጣኝ እና ረዳቶቹን (ከግብ ጠባቂው አሰልጣኝ አምባዬ በፍቃዱ ውጪ) ማሳበቱን ከገለፀRead More →

ያጋሩ

“በጣም ኳስ የሚችል ቀልደኛ ሳቂታ መልካም ሰው ነበር።” ቦጋለ ዘውዴ (ኢንተሎ) “ብዙ መስዋዕትነት የከፈለ ታሪክ አዋቂ ብዙዎች የሚሳሱለት ባለሙያ ነው” ካሳሁን ደርበው (ካስትሮ) በስልሳዎቹ መጀመርያ አካባቢ በአዲስ አበባ ከተማ ብዙ የስፖርት ባለሙያዎች በፈለቁበት ቂርቆስ አካባቢ ተወልዶ አድጓል። የተወለደበት አካባቢ ለእግርኳስ ቅርብ መሆኑን ተከትሎ አዲስ አበባ ስታዲየም ዙርያ እየዋለ የአፍላነት ዕድሜውንRead More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] ፈረሰኛቹ የግራ መስመር ተከላካይ ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል፡፡ በኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር ጨዋታዎችን ያለሽንፈት በመጓዝ በሊጉ አናት ወደ ዕረፍት ያመሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች በሁለተኛው ዙር ቡድናቸውን ለማጠናከር ከሰሞኑ ከአዲስ አበባ ከተማ ጋር የተለያየውን የግራ መስመር ተከላካይ ያሬድ ሀሰንን ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል፡፡ የቀድሞው የወልድያ ፣ መቐለ 70Read More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] ከሦስት ቀናት በፊት ከአዳማ ከተማ ጋር በስምምነት የተለያየው ተጫዋች መከላከያን በይፋ ተቀላቅሏል። በአሠልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የሚመራው መከላከያ መጋቢት 21 ለሚጀመረው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዝግጅቱን በሳምንቱ መጀመሪያ ቢሾፍቱ ላይ የጀመረ ሲሆን አዳዲስ ተጫዋቾችንም ወደ ስብስቡ እየቀላቀለ ይገኛል። ከቀናት በፊት አሚኑ ነስሩን ከደቂቃዎች በፊት ደግሞ እስራኤል እሸቱንRead More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] ከቀናት በፊት የኋላ መስመር ተጫዋች ያስፈረመው መከላከያ አሁን ደግሞ አጥቂ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። የካቲት 24 በተከፈተው የሁለተኛ ዙር የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት በንቃት እየተሳተፈ የሚገኘው መከላከያ ከቀናቶች በፊት ተከላካዩ አሚኑ ነስሩን በ16 ወራት ኮንትራት ማስፈረሙን ዘግበን ነበር። ለሁለተኛው ዙር ውድድር ከሦስት ቀናት በፊት ቢሾፍቱ ላይ ዝግጅቱን የጀመረውRead More →

ያጋሩ