የከፍተኛ ሊግ የምድብ ሐ 14ኛ ሳምንት የዛሬ ጨዋታዎች ውሎ
[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ14ኛ ሳምንት የዛሬ ጨዋታዎች ነቀምት ከተማ፣ ኢትዮጵያ መድን እና ደቡብ ፖሊስን ባለ ድል አድርጓል፡፡ ረፋድ ላይ ደቡብ ፖሊስ እና ሶዶ ከተማን ያገናኘው ጨዋታ ግብ ከመቆጠሩ ውጪ ለዕይታ ማራኪ ነበረ ማለት አይቻልም፡፡ ደቡብ ፖሊስ የተሻለ የማጥቃት ፍላጎት በጨዋታው ላይ ማሳየት ቢችልም በመከላከሉ ረገድ ሶዶRead More →