ኢትዮጵያ መድን ለተጫዋቾቹ ማበረታቻ አበርክቷል
[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ ስር የሚገኘው እና በዛሬው ዕለት ነቀምት ከተማን ላሸነፈው ኢትዮጵያ መድን የማበረታቻ ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡ ከተመሠረተ ረጅም ዓመታትን...
የከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ የ15 ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ውሎ
[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ15ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲጀመሩ በወሳኙ ጨዋታ መድን ነቀምቴን በመርታት ወደ መሪነት ተሸጋግሯል። ሶዶ ከተማ ከ አቃቂ ቃሊቲ፣...
የከፍተኛ ሊግ የምድብ ለ የ15 ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ውሎ
[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] በሼር ሜዳ እየተካሄደ የሚገኘው የከፍተኛ ሊግ የምድብ ለ 15ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄዱ ካፋ ቡና ኮልፌ እና ሺንሺቾ ድል ቀንቷቸዋል። በዕለቱ...
የከፍተኛ ሊግ የምድብ ሀ የ15 ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ውሎ
[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] ወደ መጠናቀቂያው እየተቃረበ የሚገኘው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር 15ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ሲጀመር በምድብ ሀ በሰንጠረዥ አናት የሚገኙ ቡድኖች ጨዋታቸውን...
ጦሩ አራተኛ ተጫዋቹን ከእንግሊዝ በማምጣት አስፈርሟል
[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] በዝውውር መስኮቱ በንቃት እየተሳተፈ የሚገኘው መከላከያ በ8 ዓመቱ ከኢትዮጵያ የወጣውን ተጫዋች የግሉ አድርጓል። በአሠልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የሚመራው መከላከያ በ15 ሳምንታት የሊጉ...
አዲስ አበባ ከተማ አጥቂ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] ከሰሞኑን ከሁለት ተጫዋቾች ጋር በስምምነት የተለያየው አዲስ አበባ ከተማ በዝውውር መስኮቱ የመጀመሪያ ተጫዋቹን የግሉ አድርጓል። በአሠልጣኝ ደምሰው ፍቃዱ የሚመራው አዲስ አበባ...