የሰበታ እና የጅማ ተጫዋቾች እስካሁን ልምምድ አልጀመሩም
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ እየተካፈሉ የሚገኙት ሰበታ ከተማ እና ጅማ አባጅፋር ለሁለተኛው ዙር የሊጉ ጨዋታዎች ከተጫዋቾች የደመወዝ ጥያቄ ጋር በተያያዘ ልምምድ እስካሁን አልጀመሩም፡፡ በ2014...
አምስቱ የኢትዮጵያ ቡና ተጫዋቾች ዋልያውን አመሻሽ ላይ ተቀላቅለዋል
[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] ጠዋት በሰራነው ዘገባ ከኢትዮጵያ ቡና የተመረጡት አምስቱ ተጫዋቾች ብሔራዊ ቡድኑን እንዳልተቀላቀሉ አመላክተን የነበረ ሲሆን አሁን ከመሸ ተጫዋቾቹ ቡድኑን መቀላቀላቸውን አውቀናል። መጋቢት...
የሰበታው ተጫዋች በክለቡ ላይ ያለውን ቅሬታ ለፌዴሬሽኑ አሳውቋል
[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] በ2013 የውድድር ዘመን ሰበታ ከተማን የተቀላቀለው ዱሬሳ ሹቢሳ በክለቡ ላይ ተፈፃሚ ያልሆኑልኝ ጉዳዮች አሉ በማለት ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን በደብዳቤ ቅሬታውን...
አዲስ አበባ ከተማ ተጫዋች አስፈርሟል።
[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] ለውድድር ዘመኑ አጋማሽ እራሱን እያጠናከረ የሚገኘው አዲስ አበባ ከተማ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል። አሰልጣኝ ደምሰው በክፍት ቦታዎቹ ተጫዋች ለማስፈረም የሚያደርጉት ጥረት...
የኢትዮጵያ ቡና ተጫዋቾች ብሔራዊ ቡድኑን አልተቀላቀሉም
[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] መጋቢት 16 ከኮሞሮስ ጋር የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ለማድረግ በትናንትናው ዕለት የተሰባሰበው ዋልያው ከኢትዮጵያ ቡና የጠራቸውን 5 ተጫዋቾች አላገኘም። በአሠልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው...