የከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ 16ኛ ሳምንት ቀሪ ጨዋታዎች ውሎ
[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ሐ የ16ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥሎ መድን መሪነቱን ያጠናከረበትን ወሳኝ ድል ሲያሳካ ፌዴራል ፖሊስ የካ ክፍለ ከተማን እየመራ ያለበት ጨዋታ ተቋርጧል። 8፡00 ላይ ጉኡሌን የገጠመው መድን 2-0 በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሯል። ጠንካራ የሜዳ ላይ ፉክክር ያስመለከተን እና ፋታ የለሽ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴዎች በርከትRead More →