“በቶሎ ወደ አሸናፊነት መንፈስ ለመመለስ ትኩረት አድርገን ሰርተናል” አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] ከወሳኙ የመልስ ጨዋታ በፊት አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል መግለጫ ሰጥተዋል። በኮስታሪካ አዘጋጅነት ለሚካሄደው የ20 ዓመት በታች የሴቶች የዓለም ዋንጫ ላይ ተሳትፎ ለማድረግ...

አርባምንጭ ከተማ ከመስመር አጥቂው ጋር ተለያይቷል

በቅርቡ አንድ አጥቂ ወደ ስብስባቸው የቀላቀሉት አዞዎቹ ከመስመር አጥቂያቸው ጋር በስምምነት ተለያይተዋል። ለሁለተኛው ዙር ቅድመ ዝግጅታቸውን በመቀመጫ ከተማቸው ከጀመሩ የሰነባበቱት አርባምንጭ ከተማዎች ራሳቸውን ለማጠናከር ወደ...

ከነገው የአቋም መፈተሻ ጨዋታ በፊት የኮሞሮስ ተጫዋቾች ሀሳብ ሰጥተዋል

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] 👉"ለቀልድ ስላልሆነ የተሰባሰብነው ጨዋታውን በትኩረት እንቀርባለን" መሐመድ የሱፍ 👉"የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫው ያደረጋቸውን ጨዋታዎች ተከታትለናል" ቻከር አልሀዱር የዓለም አቀፍ የብሔራዊ...