ዩናይትድ ቤቭሬጅስ በዋሊን ምርቱ አዳማ ከተማን ስፖንሰር አደረገ

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እየተሳተፈ የሚገኘው አዳማ ከተማ ከዩናይትድ ቤቭሬጅስ ጋር የአምስት ዓመት የአጋርነት ስምምነት በዛሬው ዕለት ፈፅሟል። ከረፋዱ 5 ሰዓት ጀምሮ...

ወልቂጤ ከተማ የአንድ ተጫዋች ዝውውር አጠናቋል

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] ወልቂጤ ከተማ በመስመር እና በአማካይ ክፍል ላይ ሊጠቀምበት የሚችለውን ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። አሰልጣኝ ተመስገን ዳናን በመጀመሪያው ዙር የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር...

ዋልያው ከሜዳው ውጪ ጥሩ በተንቀሳቀሰበት የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ተረቷል

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] ከኮሞሮስ አቻው ጋር የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን 2-1 በሆነ ውጤት ተሸንፏል። ጨዋታውን ለመጀመር አሠልጣኝ ውበቱ አባተ በግብ ብረቶቹ...

የከፍተኛ ሊጉ የምድብ ሀ ወሳኝ ጨዋታዎች የሰዓት ለውጥ ተደረጎባቸዋል

አጓጊ ምዕራፍ ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ሀ የ17ኛ ሳምንት ሁለት ወሳኝ ጨዋታዎች ሰዓታቸው ተቀይሯል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሥር የሚደረገው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ...

​አሰልጣኝ ዕድሉ ደረጄ ወደ ናሚቢያ ተጉዟል

ዕድሉ ደረጄ የአውሮፓ 'ሲ' ላይሰንስ የአሰልጣኞች ሥልጠናን ለመውሰድ ዛሬ ወደ ናሚቢያ አቅንቷል። በእግርኳስ ተጫዋችነት ዘመኑ ያሳካውን ስኬት በአሰልጣኝነቱም ለመድገም እየተጋ የሚገኘው ዕድሉ ደረጄ የአሰልጣኞች ሥልጠናን...