[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሐ የ17ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ሀምበርቾ ዱራሜ ሦስተኛነቱን ሲያረጋግጥ አቃቂ ቃሊቲም አሸንፏል። ሀምበሪቾ ዱራሜ ያለ መሸነፍ ጉዞውን አስቀጥሎ ሦስተኛ ደረጃን ይዞ ማጠናቀቁን አረጋግጧል 08፡00 ሲል በደረጃ ሰንጠረዡ ሦስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጦ ለማጠናቀቅ ለሀምበሪቾ ዱራሜ ላለመውረድ ደግሞ ለሶዶ ከተማ ወሳኝነቱ ላቅ ያለው ጨዋታRead More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] በተመሳሳይ ሰዓት የተካሄዱት ሁለት ወሳኝ ጨዋታዎች ኢትዮ ኤሌክትሪክን ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ማደጉን ሲያበስሩ ነገሌ አርሲ ደግሞ ድል ቀንቶታል። ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ገላን ከተማ በፔዳ ካምፓስ የተካሄደው ይህ ጨዋታ ውጥረት በተሞላበት እንቅስቃሴ በአንድ አቻ ውጤት ተጠናቋል። የመጀመርያውን አስራ አምስት ደቂቃዎች እንደነበራቸው ብልጫ ጎል ማስቆጠር የሚገባቸው ንግድRead More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] በዛሬው ዕለት የኢትዮጵያ ዳኞች እና ኮሚሽነሮች የሙያ ማኅበር የምክክር መድረክ ከአዲስ አበባ 78 ኪሎ ሜትሮችን ርቆ በሚገኘው አዳማ ከተማ አከናውኗል። 2009 ላይ የተመሰረተው የኢትዮጵያ ዳኞች እና ኮሚሽነሮች የሙያ ማኅበር በዛሬው ዕለት የጠቅላላ ጉባኤው አባላት በተገኙበት የምክክር መድረክ አዳማ ላይ አድርጓል። ከረፋዱ አራት ሰዓት ጀምሮ በማፊ ሬስቶራንትRead More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] በኮስታሪካው የ20 ዓመት በታች የሴቶች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ እስከመጨረሻው የተጓዘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በጋና በድምር ውጤት 5-1 ተሽንፎ ከጉዞው ተገትቷል። የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከአበበ ቢቂላው ሽንፈት ቤተልሔም በቀለ እና አርያት ኦዶንግን በማሳረፍ ነፃነት ፀጋዬ እና ማዕድን ሳህሉን በመጀመሪያ አሰላለፍ ውስጥ አካቶ ጨዋታውን ጀምሯል።Read More →

ያጋሩ

በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጋናን የሚገጥው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰላለፍ ይፋ ተደርጓል። በኮስታሪካ አስተናጋጅነት ለሚደረገው የዓለም የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ለማለፍ የመጨረሻ ማጣሪያ እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ 12:00 ላይ ከጋና አቻው ጋር የመልስ ጨዋታውን ያደርጋል። ከሁለት ሳምንት በፊት በአበበ ቢቂላ ስታዲየም 3-0 የተረታውRead More →

ያጋሩ

2010 ላይ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን የተሰናበቱት ቀይ ለባሾቹ ጌዲዮ ዲላን መርታታቸውን ተከትሎ ለከርሞው ወደ ቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መመለሳቸውን አረጋግጠዋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በአዲስ መልክ ከተዋቀረበት ከ1990 ጀምሮ ሁለት ጊዜ የቻምፒዮንነት ታሪክ የነበረው እና በወጣቶች የተገነቡ ቡድኖችን በመጠቀም ስሙ በበጎ ይነሳ የነበረው ኢትዮ ኤሌክተሪክ የተፎካካሪነት ደረጃው ቀስ በቀስ እየወረደ እናRead More →

ያጋሩ