ቅደመ ዳሰሳ | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ፋሲል ከነማ
የነገ ምሽቱን ጨዋታ የተመለከቱ ነጥቦችን እንደሚከተነው አዘጋጅተናል። በደረጃ ሰንጠረዡ የላይኛው እና የታችኛው ፉክክር ላይ በነጥብ ቀርበው የሚገኙት ፋሲል እና ሀዲያ ሆሳዕና ጥሩ ፉክክር የሚታይበት ጨዋታ...
ቅድመ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሰበታ ከተማ
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ በሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች ሲመለስ ቀዳሚውን ግጥሚያ በዳሰሳችን ተመልክተነዋል። የሁለተኛው ዙር መባቻ የሆነው ጨዋታ ነገ 09:00 ላይ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ...
በሁለተኛው ዙር ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማሮ ዙርያ የተዘጋጀ ጥንቅር
የመጀመርያው ዙር በሁለት የተመረጡ ከተሞች ተካሂዶ ከተጠናቀቀ በሏላ ነገ በሚጀምረው የሁለተኛው የውድድር ዘመን አገማሽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዙርያ ተከታዩን ጥንቅር አሰናድተናል። ሊጉ የውድድሩ አጋማሽ...
ኢትዮጵያ ቡና መለያዎቹን ተረክቧል
የኢትዮጵያ ቡና አጋር ድርጅት የሆነው 'ከ ሀ እስከ ፐ' መጫወቻ መለያዎች እና ትጥቆችን ለክለቡ አስረክቧል። ዛሬ ከ10:00 ጀምሮ በሳፋየር አዲስ ሆቴል በተዘጋጀ ሥነ ስርዓት ላይ...
አሠልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት ለክለቡ ደብዳቤ አስገብተዋል
የሀድያ ሆሳዕናው አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት "ክለቡን ለጠየኳቸው ጥያቄዎች መልስ ካላገኘሁ ኃላፊነት አልወስድም" በሚል ደብዳቤ አስገብተዋል። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት መሪነት በዘንድሮው የ2014...
የወጣት ተጫዋቾቻችን ዕድገት ስለምን እንደተጠበቀው አልሆነም ?
በዚህ ረገድ አዎንታዊ መሻሻሎችን ብንመለከትም በቁጥር ረገድ በሊጉ እምርታን ካሳዩት ተስፈኛ ወጣት ተጫዋቾች ውስጥ በጣም ጥቂቶቹ ብቻ ተስፋቸውን ወደ እውነታ በመቀየር በክለቦቻቸውም ሆነ በብሔራዊ ቡድን...
በዚህ ሳምንት በሚኖሩ ጨዋታዎች ዙርያ ምን ተባለ ?
የሁለተኛው ዙር የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የነገው ሲጀምር የሰዓት ለውጥ ሊደርግባቸው ይችላል ተብለው ሲነገሩ በነበሩ የዚህ ሳምንት ጨዋታዎች ዙርያ ምን ተባለ? ከ16ኛ እስከ 21ኛ ሳምንት ድረስ...
ቤትኪንግ ለክለቦች በሚያሰራቸው መለያዎች ላይ ማብራሪያ ተሰጥቷል
[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] ክለቦች በራሳቸው የሚፈፅሟቸው የመለያ ስምምነቶች እና ቤትኪንግ የሚያሰራላቸው መለያዎች የፈጠሩት ውዥምብርን የተመለከተ ምላሽ በመቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ ተሰጥቷል። ዛሬ ከቀትር በኋላ...
አንጋፋው አጥቂ ሲዳማ ቡናን ተቀላቀለ
ሲዳማ ቡና ሳላሀዲን ሰዒድን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል፡፡ በኢትዮጵያ እግር ኳስ የቅርብ ዓመታት ታሪክ ስማቸው ጎልቶ ከሚነሱ ተጫዋቾች መካከል ዋነኛው የሆነው አንጋፋው አጥቂ ሳላሀዲን ሰዒድ በዛሬው...