[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] ምሽት 12 ሰዓት ላይ የሚደረገው ጨዋታ ዙሪያ ተከታዩ ዳሰሳ ተሰናድቷል። አዲስ አበባ ከተማ ካለበት አስጊ ቀጠና ፈቅ ለማለት እና ካለፉት ዘጠኝ ጨዋታዎች ያገኛትን ብቸኛ ድል ለመድገም እንዲሁም ባህር ዳር ከተማ ደግሞ ከመሪዎቹ ላለመራቅ እና እንደ መጀመሪያው ዙር ይሄንንም ጨዋታ በአሸናፊነት ለመጀመር የሚደርጉት የነገ ጨዋታ ጥሩ ፉክክርRead More →

ያጋሩ

በቡና ስም የሚጠሩት ሁለቱ ክለቦች የሚያደርጉትን የነገ ቀዳሚ ጨዋታ እንዲህ ተመልክተነዋል። ዛሬ ጅማሮውን ያደረገው የሁለተኛ ዙር የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር ነገ ቀጥሎ ሲከናወን 9 ሰዓት ላይ ሲዳማ ቡናን ከ ኢትዮጵያ ቡና ያገናኛል። ከመሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ (አንድ ጨዋታ የበለጠ አድርጎ) በሦስት ጨዋታዎች በሚገኝ ድል ነጥብ ብቻ ተበልጦ 5ኛ ደረጃ ላይRead More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] የኢትዮጵያዊ የሴቶች ከ 20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያውን የተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል። የሴካፋ ቻምፒዮኑ የኢትዮጵያዊ የሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በኮስታሪካው የዓለም ዋንጫ ላይ ለመሳተፍ የማጣሪያ ጨዋታዎችን ሲያደርግ ቆይቷል። ቡድኑ ባሳለፍነው እሁድ በመጨረሻው የማጣሪያ ግጥማያ በጋና ከተረታ በኋላ ልዑካን ቡድኑ ወደRead More →

ያጋሩ

በአቻ ውጤት ከተጠናቀቀው የምሽቱ ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከተዩን ሀሳብ ሰጥተዋል። ሙሉጌታ ምህረት – ሀዲያ ሆሳዕና መሀል ሜዳ ላይ ስለነበራቸው የቁጥር ብልጫ “ይህን የጨዋታ መንገድ የመረጥነው ከተጋጣሚያችን ጥንካሬ አንፃር ነው። እነሱ ጥራት ያላቸው እንዲሁም ብዙ አብረው የቆዩ ናቸው። እኛ ግን ዘንድሮ የተሰባሰብን ነን። ከዚህ አንፃር ይዘን የገባነው ዕቅድ ከሞላRead More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] ቀትር ላይ ጅማሮውን ባደረገው የሁለተኛው ዙር ውድድር የዕለቱ ሁለተኛ በነበረው ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና እና ፋሲል ከነማ ነጥብ በመጋራት ዙሩን ጀምረዋል። ፋሲል ከነማዎች ከአልጄሪያው ጄኤስ ካቢል የወራት ቆይታ መልስ ዳግም ወደ ስብስባቸው የቀላቀሉትን ሙጂብ ቃሲምን በፊት መስመራቸው ላይ ከኦኪኪ አፎላቢ በ 4-1-3-2 ቅርፅ በማጣመር ጨዋታውን ሲያስጀምሩ በአንፃሩRead More →

ያጋሩ

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያውን ዙር በሦስተኛነት ያጠናቀቀው ሀዋሳ ከተማ የሀገር ውስጥ እና የውጪ ፈራሚዎችን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ መሪነት የ2014 የውድድር ዘመንን እየተጓዘ የሚገኘው ሀዋሳ ከተማ በመጀመሪያው ዙር የሊጉ ጨዋታዎች ላይ ጠንካራ ተፎካካሪ በመሆን ሊጉን ያገባደደ ሲሆን የሁለተኛውን ዙር የፊታችን ቅዳሜ ጅማ አባRead More →

ያጋሩ

የሁለተኛው ዙር የመጀመሪያ መርሐ-ግብር በፈረሰኞቹ አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከአሠልጣኞች አስተያየት ተቀብሏል። ዘሪሁን ሸንገታ – ቅዱስ ጊዮርጊስ (ምክትል አሠልጣኝ) ስለጨዋታው እና ቡድኑን ስለመራበት መንገድ…? ውድድሩን ስንጀምር ከሰበታዎች ጋር ነበር የተጫወትነው። የዛኔ የነበረው ውጥረት ትንሽ ከባድ ነበር። ጨዋታውንም 0ለ0 ነበር የወጣነው። አሁንም ስንጀምር ጥሩ አረግን ግን በተወሰነ ትንሽዬ ስህተት ገባብን።Read More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] ከሊጉ የሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች ቀዳሚው 09:00 ላይ ሲደረግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰበታ ከተማን 3-1 በመርታት መሪነቱን አጠናክሮ ቀጥሏል። ሁለቱ ተጋጣሚዎች አዲስ ፈራሚዎቻቸው ያሬድ ሀሰን እና ቢስማርክ አፒያን በቀዳሚ አሰላለፍ ውስጥ በማካተት ቅዱስ ጊዮርጊስ በ4-3-3 ሰበታ ከተማ ደግሞ በ4-1-4-1 ጨዋታቸውን ጀምረዋል። የቅዱስ ጊዮርጊስ ፈጣን እና ቀጥተኛ ጥቃት ከመነሻውRead More →

ያጋሩ

በክረምቱ ኢትዮጵያ ቡናን ተቀላቅሎ የነበረው የመሀል ተከላካዩ በስምምነት ከክለቡ ጋር ተለያይተዋል፡፡ ‌‌ በአሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ በያዝነው የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር ግልጋሎት ለመስጠት ኢትዮጵያ ቡናን ከተቀላቀሉ ተጫዋቾች መካከል አንዱ የመሀል ተከላካዩ ነስረዲን ኃይሉ አንዱ ነው፡፡ በሦስት አመት ውል ቡናማዎቹን ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ተቀላቅሎ የነበረው የቀድሞው የመከላከያ ተጫዋች በጉዳት ምክንያት አንድም ጨዋታRead More →

ያጋሩ

በትናትናው ዕለት አንጋፋውን አጥቂ ሳልዓዲን ሰዒድ በእጁ ያስገባው ሲዳማ ዩጋንዳዊውን አማካይ ለማስፈረም ስምምነት ፈፅሟል። በአሠልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የሚመራው ሲዳማ ቡና በሁለተኛው ዙር የሊጉ ውድድር ተጠናክሮ ለመምጣት በዝውውር መስኮቱ ለመሳተፍ እንቅስቃሴ ላይ የነበረ ሲሆን የመጀመሪያ ተጫዋቹንም በትናንትናው ዕለት የግሉ አድርጓል። አሁን በተገኘ መረጃ ደግሞ ክሪዚስቶም ንታምቢ በሁለተኛው ዙር ቡድኑን ለማገልገል ስምምነትRead More →

ያጋሩ