ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ አዳማ ከተማ

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] በሦስተኛው የጨዋታ ቀን ምሽት ላይ የሚደረገውን ጨዋታ አስመልክተን ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። በአንድ ነጥብ ልዩነት በሰንጠረዡ አጋማሽ ላይ የተቀመጡት አዳማ እና ወልቂጤ...

ቅድመ ዳሰሳ | መከላከያ ከ አርባምንጭ ከተማ

የሦስተኛ ቀን የሊጉ የመጀመሪያ መርሐ-ግብር እንዲህ ተቃኝቷል። ዘንድሮ ሊጉን የተቀላቀሉት እና በእኩል 18 ነጥቦች በግብ ክፍያ ብቻ ተበላልጠው 12ኛ እና 10ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡት መከላከያ...

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዲስ አበባ ከተማ 1-1 ባህር ዳር ከተማ

በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች የተነቃቃ ፉክክርን አስመልክቶን በአቻ ውጤት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ደምሰው ፍቃዱ - አዲስ አበባ ከተማ...

ሪፖርት | ቀዝቀዝ ብሎ የጀመረው ጨዋታ በጠንካራ ፉክክር ታጅቦ በአቻ ውጤት ተገባዷል

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] በሁለቱ የባህር ዳር ተከላካዮች ስም የተመዘገቡት ሁለቱ ጎሎች አዲስ አበባ እና ባህር ዳርን አቻ አለያይቷል። በአሠልጣኝ ደምሰው ፍቃዱ የሚመራው አዲስ አበባ...

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 1-1 ኢትዮጵያ ቡና

በዕለቱ የመጀመሪያ በነበረው እና ሲዳማ ቡናን ከኢትዮጵያ ቡና ያገናኘው ጨዋታ በአቻ ውጤት መጠናቀቁን ተከትሎ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ - ሲዳማ...

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና እና ኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] ጥሩ ፉክክር የተደረገበት የሲዳማ ቡና እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ በመሀሪ መና እና አቡበከር ናስር ግቦች 1-1 ተጠናቋል። ሁለቱ ቡድኖች ጨዋታውን በተመሳሳይ...

“እንደማልመለስ አድርጌ እንዳስብ የሚያደርጉ ስሜቶች ይመጡብኝ ነበር” – አዲስ ግደይ

ከከባድ ጉዳት እና ከረጅም የማገገሚያ ጊዜ በኋላ ወደ ሜዳ ተመልሶ ግቦችን ማስቆጠር ከጀመረው አዲስ ግደይ ጋር አጭር ቆይታ አድርገናል። ከሲዳማ ቡና ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ በማቅናት...