በወራጅ ቀጠናው ፉክክር ውስጥ ተጠባቂ በሆነው ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት ከአንድ ነጥብ በላይ ማሳካት ያልቻሉት ድሬዳዋ እና ሰበታ በሰንጠረዡ የታችኛው ክፍል ላይ ባለው ፉክክር ወሳኝ የሆነውን ጨዋታ ያደርጋሉ። ከድሬዳዋ በላይ የተቀመጠው መከላከያ እንዲሁም ከሰበታ በላይ የተቀመጠው ጅማ አባ ጅፋር ትናንት ያሳኳቸው ድሎች የዚህን ጨዋታ ዋጋ ይበልጥRead More →

ያጋሩ

አንድ ነጥብ እና አንድ ደረጃ ለይቷቸው በደረጃ ሰንጠረዡ የተቀመጡት አርባ ምንጭ እና ወልቂጤ ነገ የሚያረጉት ጨዋታ እንደሚከተለው ተዳሷል። ከዘጠኝ ጨዋታዎች ያለ መሸነፍ ግስጋሴ በኋላ ባሳለፍነው ሳምንት በወቅቱ የሊጉ ዋንጫ ባለ ክብር ፋሲል ከነማ አንድ ለምንም የተረታው አርባ ምንጭ ከተማ ወደ ቀደመ ሪትሙ ለመግባት እና ከደረጃ ሰንጠረዡ አካፋይ ዕድገት ለማሳየት ድልንRead More →

ያጋሩ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀዋሳን በመርታት መሪነቱን ካጠናከረበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ተጋጣሚ አሰልጣኞች ኃሳባቸውን አካፍለዋል። አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ – ሀዋሳ ከተማ ስለጨዋታው “በእንቅስቃሴ ደረጃ ከባለፈው ጨዋታ ይሻላል። ወደ ፊት ስንሄድ ጥሩ ነበርን ፤ ትንሽ ከኋላ መስመራችን ላይ ክፍተቶች ነበሩ። ጥሩ በነበርን ሰዓት ጎሎች በመግባታቸው በተለይ ሁለተኛው ጎል ሲገባ አውርዶናል። በተደጋጋሚ እየተቆጠሩብን ያሉትRead More →

ያጋሩ

በሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከቀጥተኛ የዋንጫ ተፎካካሪው ሀዋሳ ከተማ ሦስት ነጥብ እና ጎል ሸምቶ መሪነቱን አጠናክሯል። ባሳለፍነው ሳምንት በሀዲያ ሆሳዕና የ3ለ1 ሽንፈት ያስተናገደው ሀዋሳ ከተማ ሦስት ነጥብ ካስረከበበት ጨዋታ በጉዳት እና በቅጣት ምክንያት አራት ተጫዋቾችን ለውጦ ወደ ሜዳ ገብቷል። በዚህም በመሐመድ ሙንታሪ፣ ኤፍሬም አሻሞ፣ ፀጋሰው ድማሙ እና ዳዊት ታደሠRead More →

ያጋሩ

ከደቂቃዎች በፊት በአቻ ውጤት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከአሠልጣኞች አስተያየት ተቀብሏል። ፋሲል ተካልኝ – አዳማ ከተማ ጨዋታው እንዴት ነበር? ጨዋታው እንደጠበኩት አይደለም። ጨዋታውን ማሸነፍ ስለምንፈልግ ቶሎ ቶሎ ለማጥቃት እየሞከርን ነበር። ይህንን ተከትሎ ኳሶች የበላሹ ነበር። ባለፉት ጨዋታ ነጥብ መጣላችን የዛሬውን ጨዋታ እንድናሸንፍ አስገዳጅ ሁኔታ ውስጥ ከቶናል። ሲዳማም ጠንካራ ቡድንRead More →

ያጋሩ

በመጀመሪያው አጋማሽ የመጨረሻ ደቂቃዎች በተቆጠሩ ግቦች ተጠባቂው የአዳማ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል። በፋሲል ተካልኝ የሚመራው አዳማ ከተማ ከአዲስ አበባ ከተማ ጋር ነጥብ ከተጋራው የመጀመሪያ 11 ተመራጮች ላይ ባደረጉት ብቸኛ ለውጥ አምበላቸው ዳዋ ሆቴሳ በአቡበከር ወንድሙ ተተክቷል። በሲዳማ ቡና በኩል በቅዱስ ጊዮርጊስ ከተሸነፈው ስብስብ አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌRead More →

ያጋሩ

በባህር ዳር ከተማ ከ22ኛ እስከ 25ኛ ሳምንት ድረስ የሚደረጉት ጨዋታዎች ላይ የሰዓት ማስተካከያ ሲደረግ በቀን ሦስት ጨዋታዎች እንዲከናወኑም መርሐ-ግብር ወቷል። የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር በሀዋሳ ጅማሮውን በማድረግ በድሬዳዋ ዘልቆ በአሁኑ ሰዓት በአዳማ ከተማ እየተከናወነ ይገኛል። ያለንበት ሳምንት ከነገ በስትያ ከተገባደደ በኋላ ደግሞ የዛሬ ሳምንት ቅዳሜ የ22ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ባህርRead More →

ያጋሩ

ነገ ምሽት በሚደረገው ጨዋታ ላይ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ቅዱስ ጊዮርጊስ በአስር ነጥብ ልዩነት ሊጉን መምራት በቀጠለበት በዚህ ሰዓት ሦስተኛ ደረጃ ላይ ከሚገኘው ሀዋሳ ከተማ ጋር የሚያደርገው ጨዋታ በዚህ ሳምንት ተጠበቂ ከሆኑ ጨዋታዎች መካከል አንዱ ነው። ካለፉት ሦስት ጨዋታዎች በሁለቱ ሽንፈት የገጠመው ሀዋሳ ከተማ ከነገ ተጋጣሚው ያለውን ርቀት ቀንሶ አሁንም በዋንጫRead More →

ያጋሩ

በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የሁለተኛ ዙር የመልስ ጨዋታ ደቡብ አፍሪካን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ሴቶች ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ መግለጫ ሰጥተዋል። በሕንድ አስተናጋጅነት ለሚከናወነው የዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታውን እያከናወነ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሴቶች ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በመጪው እሁድ በማጣሪያው ሁለተኛ ተጋጣሚው ደቡብ አፍሪካን በመልስ ጨዋታ ያስተናግዳል። በመጀመሪያው ጨዋታ ከሜዳው ውጪRead More →

ያጋሩ

በነገው ዕለት ከሚደረጉ ተጠባቂ ሁለት መርሐ-ግብሮች መካከል ቀዳሚውን እንዲህ ቃኝተናል። ባለፉት ስድስት ጨዋታዎች ድል ማግኘት ያልቻለው አዳማ ከተማ በመቀመጫ ከተማው የመጨረሻ ጨዋታው የናፈቀውን ድል አግኝቶ ነጥብ እና ደረጃውን ለማሻሻል እንደሚጥር ሲገመት ሲዳማ ቡናም ከ12 ጨዋታዎች በኋላ በሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከደረሰበት ሽንፈት በማገገም በዋንጫ ፉክክሩ ለመዝለቅ ጠንክሮ እንደሚጫወት ይጠበቃል። በ20ኛRead More →

ያጋሩ