ቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ድሬዳዋ ከተማ

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] በመጀመሪያው ዙር የሊጉ ውድድር ጥቂት የግብ ማግባት ሙከራዎችን ያደረጉ ቀዳሚ ክለቦች የሚያደርጉትን ጨዋታ እንዲህ ተመልክተነዋል። በዘንድሮ የውድድር ዓመት አስገራሚ ግስጋሴ እያደረገ...

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 1-1 አዳማ ከተማ

በከፍተኛ የደጋፊ ቁጥር ታጅቦ ከተካሄደው አዝናኙ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች የሰጡት አስተያየት እንደሚከለው ይነበባል። አሰልጣኝ ተመስገን ዳና - ወልቂጤ ከተማ ስለ ጨዋታ እንቅስቃሴያቸው...

ሪፖርት | ወልቂጤ እና አዳማ ነጥብ ተጋርተዋል

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] አዝናኝ ፉክክር ያስመለከተን የወልቂጤ ከተማ እና የአዳማ ከተማ ጨዋታ 1-1 ተጠናቋል። ሁለቱም ተጋጣሚዎች በተመሳሳይ የ4-3-3 አሰላለፍ ነበር ጨዋታውን የጀመሩት። ከጅምሩ ጥሩ...

የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 0-0 አርባምንጭ ከተማ

እምብዛም ማራኪ ካልነበረው እና በአቻ ውጤት ከተጠናቀቀው ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ - መከላከያ ስለ ጨዋታው "አራት አዳዲስ...

ሪፖርት | የጦሩ እና አዞዎቹ ፍልሚያ በቀዝቃዛ ፉክክር ያለ ግብ ተገባዷል

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] አንድም ዒላማውን የጠበቀ ሙከራ ባልተስተናገደበት ጨዋታ መከላከያ እና አርባምንጭ ከተማ አቻ ተለያይተዋል። በዝውውር መስኮቱ በንቃር የተሳተፉት መከላከያዎች ካስፈረሟቸው አምስት ተጫዋቾች ሦስቱን...

ድሬደዋ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ከከፍተኛ ሊጉ አግኝቷል

አዲስ አሰልጣኝ የሾመው ድሬደዋ ከተማ በከፍተኛ ሊግ ውድድር ጎልተው መውጣት የቻሉ የመሐል ተከላካይ እና አማካይ ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል። ድሬደዋ ከተማን ለማሰልጠን የተረከቡት አሰልጣኝ ሳምሶም አየለ...

ጅማ አባጅፋር ሦስት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል

አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ በከፍተኛ ሊጉ ጥሩ እንቅስቃሴ ሲያደርጉ የነበሩ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በዘንድሮው የውድድር አመት በመጀመሪያው ዙር ደካማ ጉዞን በማድረግ በሰንጠረዡ...