ከሲዳማ ጋር ውል ያፈረሰው አዲስ ፈራሚ ወደ ወልቂጤ አምርቷል
ወልቂጤ ከተማ ከቀናቶች በፊት ለሲዳማ ፈርሞ በስምምነት የተለያየውን አማካይ አስፈረመ፡፡ ወልቂጤ ከተማ ሮበርት ኦዶንካራ ፣ ቤዛ መድህን እና ከአክሊሉ ዋለልኝ በመቀጠል አራተኛ ተጫዋቹን በእጁ አስገብቷል፡፡በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ቀጣይ የሁለተኛው ዙር ጨዋታዎች ላይ ጠንካራ ተፎካካሪ ለመሆን ያሰበው ክለቡ ከሳምንት በፊት ለሲዳማ ቡና ፈርሞ የነበረውን የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ዜግነት ያለውን አማካይ በስምምነትRead More →