[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] የነገ ምሽቱን ጨዋታ የተመለከቱ ጉዳዮችን በዳሰሳችን ቃኝተናል። ሁለቱ ቡድኖች ላለመውረድ በሚደረገው ጥረት ውስጥ የአስር ነጥቦች ልዩነት ኖሯቸው ሲገናኙ መከላከያ ከአካባቢው ለመራቅ ሰበታ ደግሞ ነፍስ ለመዝራት ይገናኛሉ። ከመጨረሻ አምስት ጨዋታዎቹ በአንዱ ብቻ ድል ያጣጣመው መከላከያ 11ኛ ደረጃ ላይ ይቀመጥ እንጂ የነጥብ ስብስቡ እስከ ስድስተኛ ደረጃ ካሉት ክለቦችRead More →

ያጋሩ

የመዲናይቱን ትልቅ ደርቢ የተመለከተ ቅድመ ዳሰሳ በሚከተለው መልኩ አሰናድተናል። በደረጃ ሰንጠረዡ አካፋይ እና አናት ላይ ሆነው ነገ የሚገናኙት ኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠንካራ ፉክክር የሚታይበት ፍልሚያ እንደሚያደርጉ ብዙዎች ይጠብቃሉ። ያለፉትን አራት ጨዋታዎች አንድም ድል ያላገኘው ኢትዮጵያ ቡና የራቀውን ድል በማሳካት ወደ አሸናፊነት ለመምጣት እና የደረጃ መሻሻል ለማግኘት ነገ ተግቶRead More →

ያጋሩ

“ጣፎ እና እኔ እጅ እና ጓንት ነን ማለት ይቻላል” ልደቱ ለማ “ራሴን አዘጋጅቼ የተሻለ ነገር አሳያለሁ ብዬ ገምታለሁ” ፋሲል አስማማው ለገጣፎ ለገዳዲን ከአንደኛ ሊጉ እስከ ከከፍተኛ ሊጉ በወጥነት ማገልገል ችሏል፡፡ በተደጋጋሚ የከፍተኛ ሊግ ቀዳሚው ግብ አስቆጣሪ እየሆነ ስሙ በጉልህ ይጠራል፡፡ በስሑል ሽረ እንዲሁም በባህር ዳር ከተማ በፕሪምየር ሊጉ ቆይታም ነበረው።Read More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ የአሠልጣኝ ዘላለም ሽፈራው እና ሰበታ ከተማ የተመለከተውን ጉዳይ ሲመረምር ቆይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ክረምት ላይ አሠልጣኝ ዘላለም ሽፈራውን በሦስት ዓመት ውል በመንበሩ የሾመው ሰበታ ከተማ መጋቢት 9 በፃፈው ደብዳቤ አሠልጣኙ ቡድኑን ለቀው ወደ ክለቡ ጽህፈት ቤት መጥተው ሪፖርት እንዲያቀርቡ ካደረገ በኋላ በቃል ለጊዜው በስራ ገበታቸውRead More →

ያጋሩ

“ረጅም ጊዜ ስላለን ቡድኑን በተሻለ ለማወቀር የሚከብደን አይመስለኝም… “ልምድ ያላቸው ተጫዋቾች በጣም ያስፈልጋሉ… “ከኪሳችን አውጥተን መሸፈን ያለብንን ከኪሳችን አውጥተን ነበር የምንሸፍነው… የ2015 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዲስ ስምን ይዞ ብቅ ይላል ፤ ለገጣፎ ለገዳዲ። ለገጣፎ ዘንድሮ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ ስር ሲወዳደር ቆይቶ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ በሀገሪቱ ከፍተኛ የሊግRead More →

ያጋሩ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ጨዋታዎችን መሰረት በማድረግ የሳምንቱን ምርጥ ቡድን እንዲህ አሰናድተናል። አሰላለፍ 4-2-3-1 ግብ ጠባቂ ሰዒድ ሀብታሙ – ወልቂጤ ከተማ ሲልቫይን ግቦሆ በፊፋ ከተቀጣ በኋላ የሠራተኞቹን ግብ የመጠበቅ ኃላፊነት የተሰጠው ሰዒድ ለትችት የሚዳርጉት ስህተቶችን ሲሰራ የነበረ ቢሆንም በሁለተኛው ዙር ራሱን እጅግ አሻሽሎ የመጣ ይመስላል። ቡድኑ ከአዳማ ከተማRead More →

ያጋሩ

አሠልጣኝ ጻውሎስ እና ረዳታቸው እዮብ ወልቂጤ ከተማ ላይ ያቀረቡትን ቅሬታ ሲከተታተል የቆየው የዲሲፒሊን ኮሚቴ በመጨረሻም ውሳኔ አሳልፏል። ወልቂጤ ከተማ ከወራት በፊት በአሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸውን እና በረዳታቸው አሰልጣኝ እዮብ ማለ ላይ የዕግድ ውሳኔ ያሳለፈ ሲሆን ከቀናት በኋላ የታችኛውን ቡድን ዝቅ ብለው እንዲያሰለጥኑ ክለቡ መወሰኑ ይታወሳል። ይህንን ውሳኔ ተከትሎ “የስድስት ወራት ቀሪRead More →

ያጋሩ

በአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት የሚመራው ሀድያ ሆሳዕና የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛውን ዙር ጨዋታ ከፋሲል ከነማ ጋር ነጥብ በመጋራት የጀመሩት ሀድያ ሆሳዕናዎች ቡድኑን ለማጠናከር ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን በይፋ ወደ ስብስባቸው መቀላቀላቸውን ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች፡፡ ግርማ በቀለ በተጫዋችነት ዘመኑ በሀዋሳ ከተማ ቤት አብሮት መጫወት ችሎ ከነበረው አሰልጣኝ ሙሉጌታRead More →

ያጋሩ

የመጨረሻው የትኩረታችን ክፍል የሚሆነው በጨዋታ ሳምንቱ የታዘብናቸው ሌሎች ትኩረት የሳቡ ጉዳዮች ይሆናሉ። 👉 የአቻ ሳምንት 16ኛ የጨዋታ ሳምንቱ ላይ በደረሰው የዘንድሮው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር የመጀመሪያ የአዳማ የጨዋታ ሳምንት አምስት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት የተጠናቀቁበት ነበሩ። ይህም በእስካሁኑ የሊጉ ጉዞ በርካታ አቻ የተመዘገቡበት የጨዋታ ሳምንት ያደርገዋል። ከአቻ ውጤት መብዛት ጋር በተያያዘ የተያዩRead More →

ያጋሩ

በ16ኛ የጨዋታ ሳምንት የተመለከትናቸው ትኩረት የሳቡ አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች የሦስተኛው ፅሁፋችን አካል ናቸው። 👉 ብቻቸውን ቡድን እየመሩ የሚገኙት ብርሃኑ ደበሌ በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው መሪነት የውድድር ዘመኑን የጀመረው ሰበታ ከተማ በመጀመሪያው ዙር እጅግ ያልተረጋጋ የሚባል የውድድር አጋማሽን አሳልፏል። አሁን ላይ በጊዜያዊ አሰልጣኝ እየሰለጠነ የሚገኘው ቡድኑ ሁለተኛውን ዙር ከበርካታ አስተዳደራዊ ችግሮች ጋርRead More →

ያጋሩ